tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ምግብ፣ ግብርና እና እርሻ
  3. ምግብና መጠጦች
  4. ቡና
አዲስ አበባ, ኮልፌ ከራኒዮ, 28/10
15 እይታዎች

ጥራቱን የጠበቀ የከፋ ቡና በብዛት አለ | Keffa Coffee | Brand Coffee

Other
ብራንድ
ቡና
አይነት
ኦርጋኒክ
እንክብካቤ ፍላጎቶች
ሌላ
ቡና
1000ml
መጠን
ልዩ መዓዛ እና ጣዕም ያለው እውነተኛ የከፋ ቡና (Kaffa Coffee) አቅርበናል! ​ለቡና አፍቃሪዎች የሚሆን፣ በጥራት የተመረጠ እና እጅግ ተወዳጅ የሆነውን የከፋ ቡና በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያግኙ። ​Price: 1100 ብር (በኪሎ) ​መጠን (Quantity): የፈለጉትን ያህል ብዛት (A lot of kilos) በብጅም እና በችርቻሮ አለን። ​ጥራት: ፍጹም ተፈጥሯዊ እና ማራኪ መዓዛ ያለው። ​ለቤተሰብዎ፣ ለስታንዳርድ ቡና ቤትዎ ወይም ለንግድ ስራዎ የሚሆን ጥራቱን የጠበቀ ቡና ለማዘዝ አሁኑኑ ያግኙን! ​ ስልክ ቁጥር094XXXXXXX
እውቂያ አሳይ
ጥራቱን የጠበቀ የከፋ ቡና በብዛት አለ | Keffa Coffee | Brand Coffee
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • መጀመሪያ የሚገዙትን እቃ ይመልከቱ እና የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif