tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ምግብ፣ ግብርና እና እርሻ
  3. ምግብና መጠጦች
  4. ቡና
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ኮልፌ ከራኒዮ, 21 ሰዓቶች በፊት
92 እይታዎች

DXN Brook Coffee (ብሩክ ቡና)

+1
Other
ብራንድ
ቡና
አይነት
ሌላ
ልዩነት
ኦርጋኒክ
እንክብካቤ ፍላጎቶች
የተፈጨ ቡና
ቡና
100ml
መጠን
መላኪያ
በሀገር ውስጥ
2-12 ቀን
ነፃ
አዲስ አበባ • ኮልፌ ከራኒዮ
7 ቀን
ነፃ
በሀገር ውስጥ
1-12 ቀን
ነፃ
በሀገር ውስጥ
1-12 ቀን
ETB 250 - 500
በሀገር ውስጥ
1-30 ቀን
ETB 100 - 200
DXN Brook coffee የተፈጨ ቡና(2 in 1) ድንቅ ኢትዮጵያዊ ቡና በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ አለም አቀፍ የጥራት ደረጃን አሟልቶ የኢትዮጵያ ኤክስፖርት ስታንዳርድ አንደኛ ደረጃ ቡና ከቀይ እንጉዳይ (Ganoderma) ጋር በማቀላቀል እሴት( value) የተጨመረበት የተፈጨ ቡና ማምረት ተጀመረ። በውስጡ ከ 400 በላይ ለሰው ልጅ አስፈላጊ የሆኑ ንጥረ ነገሮች የያዘ የእንጉዳይ ዝርያ ነው። ቀይ እንጉዳይ በውስጡ ባካተታቸው አንዳንድ ንጥረ ነገሮች በሰውነታችን የሚፈጠሩ ሚዛናዊነትን ያለመጠበቅ መዛባቶችን ለማስተካከል እንዲሁም ከሰውነታችን ቆሻሻ የማስወገድ ስርአትን (Detoxification) ለማገዝ ይውላል። የብሩክ ቡና የጤና ጥቅሞች ስርአቱን የጠበቀ የደም ዝውውር በሰውነታችን እንዲኖር ያግዛል አላስፈላጊ የአይምሮ ጭንቀትን ለማስወገድ ያግዛል ንቁ አይምሮ እና የበረታ ሰውነት እንዲኖረን ያደርጋል። ከመጠን በላይ የሰውነት ውፍረትን ለማስወገድ ያግዛል ለጨጎራ/ የምግብ መፈጨት ዑደን ይጨምራል የሰውነት በሽታ የመከላከል አቅምን ያጎለብታል በሰውነታችን የሚገኘውን የስኳር መጠን ይቆጣጠራል የካርዲኦ ቫስኩላር (የልብና የደም ቧንቧ) ጤናን ለመደገፍ ያግዛል ለፊት ጥራት እንደ እስክራብ መጠቀም ይችላሉ። packaging 250g/500g
DXN Brook Coffee (ብሩክ ቡና)
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • መጀመሪያ የሚገዙትን እቃ ይመልከቱ እና የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif