tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. 3 Bedrooms ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, ኮልፌ ከራኒዮ, 17 ሰዓቶች በፊት
4 እይታዎች

3bdrm Apartment in Kolfe Keranio for sale

አፓርታማ
3 መኝታ ክፍሎች
2 መታጠቢያ ቤቶች
አፓርታማ
የንብረት አይነት
ቤተል
የንብረት አድራሻ
140sqm
የንብረት መጠን
3
መኝታ ክፍሎች
በተመጣጣኝ ሁኔታ የተጠቀመ
ሁኔታ
ከፊል ተሸጋገረ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
2
መፀዳጃዎች
2
መታጠቢያ ክፍሎች
ዲጂታል ካርታ የወጣላቸውን አፓርትመንቶች ለዛውም ቤተል ላይ አፓርትመንት ቤቶች ባልተለመዱባት የሀብታም ነጋዴ ሰፈር በሆነችው ቤተል ዛሬ ቢገዙ ተጠቃሚ ልናረግዎት ግንባታቸውን 95% አድርሰን በ6 ወር ጊዜ ውስጥ ልናስረክብዎ በተለያየ የካሬ አማራጭ ማለትም ከ 101-167 ካሬ በተለያየ የአከፋፈል ጊዜ በ ካሬ ከ 95000 ብር ጀምሮ በ40% ቅድመ ክፍያ ቀሪውን ቀስ ብለው እንዲከፍሉ አመቻችተን መምጣትዎን እየጠበቅን ነው ። ከባለ 2-3 መኝታ ፓርኪንግ 2 ሊፍት የአደጋ ጊዜ መውጫ ቴራስ ከርሰ ምድር ውሀ አካባቢው ላይ;- international ትምህርት ቤት ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ኢሚግሬሽን መሶብ የአንድ ማእከል አገልግሎት ፍርድ ቤት የእምነት ተቋማት በቅርበት የሚያገኟቸው ናቸው። ለበለጠ መረጃ በ ይደውሉልን
3bdrm Apartment in Kolfe Keranio for sale3bdrm Apartment in Kolfe Keranio for sale3bdrm Apartment in Kolfe Keranio for sale3bdrm Apartment in Kolfe Keranio for sale3bdrm Apartment in Kolfe Keranio for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif