GENESIS TT-G20 የልብስ ማጠቢያ ማሽን – የቤትዎ ምርጥ ምርጫ!
ዘመናዊ ዲዛይን፣ ውብ ገጽታ እና ቀላል አጠቃቀም ያለው የGENESIS ማጠቢያ ማሽን በአንድ ላይ የማጠብና የማድረቅ ምቾት ያቀርብልዎታል።
ዘመናዊ እና ማራኪ ዲዛይን
ለቤተሰብ አጠቃቀም ተስማሚ
ቀላል የአጠቃቀም መቆጣጠሪያ
የማጠቢያ ጊዜ መቆጣጠሪያ
የማዞሪያ እና የማድረቂያ አማራጭ
ጊዜዎንና ጉልበትዎን የሚቆጥብ
የቤትዎን ውበት የሚጨምር ዘመናዊ ገጽታ
በእጅ ልብስ በማጠብ የሚያጠፉትን ጊዜ ይቆጥቡ! የGENESIS ማጠቢያ ማሽን ለቤትዎ የሚያስፈልገውን ምቾት ያመጣልዎታል።
ዛሬውኑ ይጎብኙን!
ለዋጋና ለተጨማሪ መረጃ ያግኙን።
GENESIS – የጥራት፣ የምቾትና የዘመናዊነት ምርጫ!