tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የቤት እቃዎች
  4. ወንበር
  5. Dining ወንበር
አዲስ አበባ, ኮልፌ ከራኒዮ, 30/05
5 እይታዎች

Dining Cafe Restaurant Chairs

+1
1
ZAR
ብራንድ
ወንበሮች
አይነት
የመብል ክፍል
ክፍል
አዲስ
ሁኔታ
በብዛት ተለዋዋጭ
ቀለም
ብረት, አልባሳ ቆዳ
ንጥረ ነገር
ውስጥ
አጠቃቀም ቦታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ኮልፌ ከራኒዮ
AYER TENA
Closed
• ሰኞ - ቅዳሜ, 09:00-18:00
የዋጋ ቅናሽን ሳይሆን የስራ ጥራትን ለሚሹ ደንበኞች፡ በከተማችን ውስጥ በአብዛኛው በመልካም የማይነሳውን የፊኒሺንግ ስራ በዘላቂነት ማሻሻል በሚል መርህ የስራ ጥራት እና የደንበኛ እርካታ ላይ ያተኮረ አሰራር ይዞ መቷል። በዚህም መሰረት ሲያሻዎ እኛ ጋር ባሉ ዲዛይኖች አልያም እርሶ በሚያመጡት ዲዛይን ከጅማሬው እስከ ፍጻሜው ድረስ እያንዳንዷን ውሳኔ በእርሶ ፍላጎት አጠናቀን እናስረክባለን። መግለጫ ቁመት ከመቀመጫ እስከ መደገፊያ ጫፍ - 40cm መቀመጫ ስፋት- 40x40cm ከላይ የተሸፈነው - ኢሚቴሽን ሌዘር እግሩ የተሰራው - በብሬት ሲሆን የብረቱ ውፍረት 1.5mm ውስጡ የተሞላበት - ምቾት እንዲሰጥ ፎም የተሞላ ሲሆን ከላይ በእስፖንጅ የተሸፈነ የእግር ቀለም - ጥቁር ፤ ጫፍ ላይ ወርቃማ ቀለም የተቀባ እግሩ መሬት እንዳይቧጭር ጎሚኒ ተገጥሞለታል እንኳን ወደ ሱቃችን በደህና መጡ እኛ የቤት ዕቃዎች ፕሮፌሽናል አምራች ነን ቃል እንገባለን: ምርጥ ጥራት ያላቸውን ቁሳቁሶች እንመርጣለን በከፍተኛ ስፖንጅ የተሞላው ወንበር ለምቾት መቀመጫ ከፍተኛ የመለጠጥ ችሎታን ይሰጣል እና ከረጅም ጊዜ አገልግሎት በኋላ በቀላሉ የማይበላሽ ነው። ዘመናዊ ንድፍ: ዘመናዊ እና ቀላል ንድፍ, ፋሽን ቀለም. ይህ የመመገቢያ ወንበር ሁሉንም አይነት ቅጦች በቀላሉ ማስተናገድ ይችላል.ለመመገቢያ ክፍል, መኝታ ቤት, ሳሎን, ሆቴል ወይም ካፌ ፍጹም ነው. ለካፌ ለሬስቶራንት ለባር በሌዘር (leather) ∩ ከፋይ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif