
- ሁሉም ማስታወቂያዎች
- ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
- የቤት እቃዎች
- ወንበር
- Dining ወንበር
Cafe Chairs
AYER TENA
አሁን ዝግ ነው
• ሰኞ - ቅዳሜ, 09:00-18:00
መግለጫ
እንኳን ወደ ሱቃችን በደህና መጡ
እኛ የቤት ዕቃዎች ፕሮፌሽናል አምራች ነንቃል እንገባለን: ምርጥ ጥራት ያላቸውን ቁሳቁሶች እንመርጣለን
በከፍተኛ ስፖንጅ የተሞላው ወንበር ለምቾት መቀመጫ ከፍተኛ የመለጠጥ ችሎታን ይሰጣል እና ከረጅም ጊዜ አገልግሎት በኋላ በቀላሉ የማይበላሽ ነው።
ዘመናዊ ንድፍ: ዘመናዊ እና ቀላል ንድፍ, ፋሽን ቀለም. ይህ ወንበር ሁሉንም አይነት ቅጦች በቀላሉ ማስተናገድ ይችላል.
ለመመገቢያ ክፍል,ሳሎን, ሆቴል ወይም ካፌ ፍጹም ነው.
በአንደኛ ደረጃ እቃ ነው የተሰሩ chairs &tables
ለቤትዎ ውበት
የሆቴልና የካፌ ወምበርና ጠረጼዛ ሚፈልግ ወዳጅ
በተጨማሪም በመረጣችሁት design በትዕዛዝ እነሰራለን
ብዛት ለምትወስዱ አስተያየት አለን
ለቤትዎ ግርማሞገስን የሚያላብሱ እጅግ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ወምበርና ጠረጼዛ ለማግኘት ወደ እኛ መምጣት በቂ ነው።
Dining ለሆቴል ለካፌ ወምበርና ጠረጼዛ ይፈልጋሉ እንዲያውስ ይደውሉ ለበለጠ መረጃ
Call me096XXXXXXX የደህንነት ምክሮች
- እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
- ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
- እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
- ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
- እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
