tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የቤት እቃዎች
  4. ሶፋ
  5. Wood-Mode የቤት እቃዎች
አዲስ አበባ, ኮልፌ ከራኒዮ, 2 ቀናት በፊት
2 እይታዎች

Afeya Arebian Mejlis

ብራንድ
ሶፋዎች
አይነት
የመኖሪያ ክፍል
ክፍል
አዲስ
ሁኔታ
በብዛት ተለዋዋጭ
ቀለም
እንጨት, ኤምዲኤፍ, አልቴር
ንጥረ ነገር
አራት ማዕዘን
ቅርፅ
Textured
አቀማመጥ
10
የመቀመጫ አቅም
የሶፋ ስብስብ
የሶፋ ንዑስ አይነት
# Afeya Arebian mejlis አፊያ የውጭና የሐገር ውስጥ አረቢያን መጅሊስ እጅግ ከዘመኑ ጋር አብረው የዘመኑ ዉብና መራኪ መጅሊሶችን ይዘንላችሁ መተናል። የኛ መጅሊሶች ዘመናዊ ብቻም ሳይሆኑ ዘመን ተሻጋሪም ጭምር ናቸው፡፡ #በቤቶ ልክ የሚነጠፉ እጅግ ውብና ቅንጡ ዘመናዊና ዘመን ተሻጋሪ መጅሊሶችን እንደ ፍላጎቶ ባማረ መልኩ ለሳሎኖ ድምቀት እዲሆኑ ጀባ ይሎታል። እርሶ ብቻ ብቅ ይበሉ ። እርስዎ ወደኛ ብቅ ካሉ:- #በተለያዩ ዲዛይን የተሰሩ ቅንጡ ቦንድድ መጅሊሶችን #ቅንጡ ቱርክ ስታንዳርድ መጅሊስና ድጋፎችን #ቅንጡ ባለ ፍሬም የውጭ ሙሉ መጅሊሶችን #ቅንጡ ከሳዑዲ የመጡ ዘናጭ መጅሊሶችን #በሀገር ውስጥና በውጭ ፍሬም የተሰሩ የሀገር ውስጥና የውጪ መጅሊሶችን። #በፍሬም እና የለ ፍሬም የተሰሩ መጀሊስች ፣ድጋፎችን መከዳዎችን #መራኪ መገረጃዎችን እና መስቀያዎችን # ሁሉንም ከአንድ ቦታ ከኛ ያገኛሉ፡፡ አፊያ ዘመናዊ አረቢያን መጅሊስ የስልክ ቁጥር መስመሮች ይጣቃሙ090XXXXXXX #እርስዎ ብቻ ባሉበት ሆነው ይደውሉ ሰይለፉ እኛ ባሉበት(እንመጣለን) እናደርሳለን:: #የሳልኑት ውበት ለኛ ይተዉልን፡፡ ስለ ጥራታችን አይጠራጠሩ አይተው ይመሰክራሉ። #ዋጋችንም ቢሆን እጅግ ተመጣጣኝ ነው፡፡ በ090XXXXXXX 090XXXXXXX
እውቂያ አሳይ
ETB 10,500
ይለዋወጣል
1 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif