
- ሁሉም ማስታወቂያዎች
- ንብረት
- የንግድ ንብረት ለሽያጭ
- ሱቆች ለሽያጭ
ያለቀ ሱቅ ቤተል
🎉 አዲሱን ዓመት በአዲስ ንግድ ይጀምሩ!
“ዘንድሮ የራሴን ንግድ እጀምራለሁ” ብለው ካሰቡ... የሚጀምሩበት ቦታ እዚህ ነው! 🏪✨
በቤተል አካባቢ የሚገኝ የተጠናቀቀ የንግድ ሱቅ አሁን ለሽያጭ ቀርቧል።
📍 ጥሩ አካባቢ
🚗 ከአስፓልት አጠገብ
🏪 ለተለያዩ ንግዶች ተስማሚ
💰 በጥሩ ዋጋ
🔥 50% ቅድመ ክፍያ
አዲሱ ዓመት አዲስ ዕድል ይዞ ይምጣ።
የራስዎን ሱቅ ይዘው ንግድዎን ዛሬ ይጀምሩ! ❤098XXXXXXX የደህንነት ምክሮች
- ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
- ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
- አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
- በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
- የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
