tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. አገልግሎቶች
  3. የጽዳት አገልግሎቶች
  4. የምንጣፍ ጽዳት አገልግሎቶች
  5. Sofa Cleaning አገልግሎቶች
አዲስ አበባ, ኮልፌ ከራኒዮ, 1 ቀን በፊት
2 እይታዎች

የሶፋ ምንጣፍ መጅሊስ ወንበር መኪና የፅዳት አገልግሎት

+1
Efoyta
የኩባንያ ስም
​ እንኳን ወደ "እፎይታ" የፅዳት አገልግሎት በደህና መጡ! ​ቤትዎ አዲስ መዓዛ እንዲኖረው ዝግጁ ነዎት? ​የቆሸሸውን አዲስ... የደበዘዘውን ደማቅ የምናደርግላችሁ እፎይታዎች ነን! ​በቤትዎ ወይም በድርጅትዎ ውስጥ የሚገኙትን የቤት እቃዎች በዘመናዊ ማሽኖችና ጥራት ባላቸው ሳሙናዎች፣ ባሉበት ቦታ ድረስ መጥተን በከፍተኛ ጥራት አጥበንና አድርቀን እናስረክባለን። ​የምንሰጣቸው የፅዳት አገልግሎቶች፦ ​ የሶፋ እጥበት (Sofa Cleaning) ​ የዲያኒንግ ወንበሮች (Dining Chairs) ​ የመጅሊስ እጥበት (Majlis Cleaning) ​ የምንጣፍ እጥበት (Carpet Cleaning) ​ የፍራሽ እጥበት (Mattress Cleaning) ​ለምን እፎይታን ይመርጣሉ? ​ በዘመናዊ Extractor ማሽን በፍጥነት የሚደርቅ ​ ልዩ መዓዛ ያላቸው አስተማማኝ ኬሚካሎች ​ ሰዓት የጠበቀና ታማኝ አገልግሎት ​ የመክፈቻ ልዩ ቅናሽ: ለመጀመሪያዎቹ ደንበኞቻችን የ 15% ቅናሽ አዘጋጅተናል!
እውቂያ አሳይ
የሶፋ ምንጣፍ መጅሊስ ወንበር መኪና የፅዳት አገልግሎትየሶፋ ምንጣፍ መጅሊስ ወንበር መኪና የፅዳት አገልግሎትየሶፋ ምንጣፍ መጅሊስ ወንበር መኪና የፅዳት አገልግሎት
ለዋጋ ያነጋግሩ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ሰውየው እምነት ማምን እንደሚቻል ለማረጋገጥ አስተያየት ያረጋግጡ
  • የስራ ክልል እና ክፍያ ላይ ድምር ያርጉ
  • በደህንነት ያለው የህዝብ ቦታ ውስጥ በሰውነት ይገናኙ
frame_left.gif