tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. አገልግሎቶች
  3. ግንባታ እና የሙያ አገልግሎቶች
አዲስ አበባ, ኮልፌ ከራኒዮ, 19/02
11 እይታዎች

Ground Water Tanker Fiberglass

+1
2
Miizhal fiber
የኩባንያ ስም
የቤት ውስጥ እና ኢንዱስትሪ
የአገልግሎት አይነት
ግንባታ
አይነት
Ground fiberglass መሬት ዉስጥ የሚሰራ የዉሃ ታንከር ይህ የውሃ ማጠራቀሚያ በ fiberglass መሬት ዉስጥ (ground) የሚሰራ በመሆኑ ቦታ የማይዝና ከንክኪ የፀዳ በመሆኑ የቦታ ችግርን የሚፈታና ዉሃዉ ንፁህ ሆኖ እንዲቆይ ያደርገዋል በተጨማሪም በጉድጎዱ ልክ ሰለሚሰራ በርከት ያለ ዉሃን መያዝ ይችላል:: 1 ቦታ ሊይዝ ማይችል የቦታ ችግርን መፍታት የሚቺል :: 2 ከንክክ የፅዳ ንፁህ ውሃን መያዝ የሚቺል :: 3 በተዘጋጀለት ቦታ ልክ መሰራት ስለሚችል በርከት ያለ ውሃን መያዝ እንዲችል ያደርገዋል :: 4 አንዴ ከተሰራ ረጅም እድሜ መቆየት የሚቺል
Ground Water Tanker FiberglassGround Water Tanker FiberglassGround Water Tanker Fiberglass
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ሰውየው እምነት ማምን እንደሚቻል ለማረጋገጥ አስተያየት ያረጋግጡ
  • የስራ ክልል እና ክፍያ ላይ ድምር ያርጉ
  • በደህንነት ያለው የህዝብ ቦታ ውስጥ በሰውነት ይገናኙ
frame_left.gif