ለቤት እና ለንግድ ድርጅቶች የሚከተሉትን ጨምሮ አስተማማኝ የኤሌክትሪክ አገልግሎቶችን እንሰጣለን፦
- ኮንዱይት መዘርጋት
- የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ
- የመብራት፣ የሶኬት እና የመሳሰሉትን ገጠማ
- የብልሽት ፍለጋ እና ጥገና
- ሙሉ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ
ባለ አንድ መኝታ apt 15000 ብር
ባለ ሁለትመኝታ spt 20000 ብር
ደህንነቱ የተጠበቀአስተማማኝ እና ደረጃውን የጠበቀ ሥራ!