Blackangel Magic filter
የቆዳን የመለጠጥ አቅምን በመጨመር መሸብሸብን ይከላከላል፤ እንዲሁም የወጣትነት መልክንም እንዲቆይ ያደርጋል።
ፊትን የማጥራት ከፍተኛ አቅም አለው።
የቆዳ ቀለምን በማስተካከል እና ጥቁር ነጠብጣቦችን በማጥፋት ቆዳ ይበልጥ ብሩህ እንዲሆን ይረዳል።
በቆዳ ቀዳዳዎች ውስጥ የሚከማቹ ቆሻሻዎችን በጥልቀት ያጠራል።
በአንድ ሙሉ ካርቶን ወይም ፓኬት ውስጥ 5 ፍሬ (5 Pcs) ማስኮች ይገኛሉ።
ዋጋ፦ 1000 ብር
ለማዘዝ
ስልክ ቁጥር፦
ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን!