ተጣጣፊ የመታጠቢያ ገንዳ (Collapsible Bathtub)
ተጠቅመው ሲጨርሱ በማጣጠፍ ጠባብ ቦታ ላይ ማስቀመጥ የሚያስችል ነው
የሕፃን መቀመጫ/ደጋፊ (Ergonomic Bath Seat)
አዲስ ለተወለዱ ሕፃናት ደህንነቱ የተጠበቀ እና ምቹ የሆነ አቀማመጥ የሚሰጥ
ተጣጣፊ ባልዲ (Collapsible Buc
ቦታ አይፈጅም
ተጠቅመው ሲጨርሱ አጠፍጠፍ አድርገው አልጋ ስር ወይም ግድግዳ ላይ መስቀል ይችላሉ
ደህንነቱ የተጠበቀ:አዲስ ለተወለዱ ሕፃናት ተስማሚ የሆነ ደጋፊ (Seat) ስላለው ልክ እንደ እናት እቅፍ ምቹ ነው።
ጥራት ያለው: ከጠንካራ እና ለሕፃናት ቆዳ ተስማሚ ከሆነ ቁስ (BPA-free plastic) የተሰራ ነው።"
order the best for your kids contact me