tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. አዳዲስ ግንባታዎች
አዲስ አበባ, ቂርቆስ, 18/05
16 እይታዎች

ብልጋርያ ላይ አፓርትመንት እና የንግድ ሱቅ ሽያጭ

+1
Temer properties
የእመቤት ስም
አፓርታማ
የንብረት አይነት
መሠረት
የሥራ ሁኔታ
2026
የቤት እንቅስቃሴ
126sqm
የንብረት መጠን
12
የደረጃ ብዛት
መገረም
የመኖሪያ ክፍል
3
የመኝታ ክፍሎች ብዛት
3
የመታጠቢያ ቤቶች ብዛት
አዎ
ደህንነት
0%
የወኪል ክፍያ
የመጀመሪያ ደረጃ የመኪና ማቆሚያ
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
ቴምር በ ቡልጋሪያ አዲስ እድል ይዞ መቷል በ5,554,500 ብር ብቻ ቤት ይግዙ! በተመጣጣኝ ዋጋ ከ8 በላይ ሳይቶችን በጥራት ገንብቶ ፈጥኖ በማስረከብ በአጭር ጊዜ ብዙዎችን የቤት ባለቤት ያደረገው ድርጅታችን Temer Real Estate, አሁን ደሞ ከ Africa Union አጠገብ ለመኖሪያም ለ ኢንቨስትመንትም ምቹ በሆነችው በ ቡልጋሪያ ከ 69 እስከ 133ካሬ ድረስ ከባለ 1 -3 መኝታ ከ 30% ቅናሽ ጋር ቀሪውን ያለምንም ወለድ በኢትዮጵያ ብር በ15 ዙር ከፍለው የሚያጠናቅቁበት እድል አመቻችቷል:: ለውስን ቤቶች የተደረገውን ቅናሽ በመጠቀም እስከ 6,000,000 ብር በማትረፍ: የእነዚህ ውብ እና ማራኪ ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶች ባለቤት ይሁኑ:: ቤቶቻችን የ መዋኛ ገንዳን ጂም የያዘ እና ዘመናዊ Lift የተገጠመለት, Stand bye generator Garbage shooter ያለው ከበቂ መኪና ማቆሚያ ጋር የተንጣለለ Terrace ወይም ሠገነት አካቶ እርሶን ይጠብቆታል። ለበለጠ መረጃ እና የእዚ ቅናሽ ተጠቃሚ ለመሆን በ WhatsApp contact ያድርጉን #Temerrealestate #forsale #homeforsale #homeforsale #houseforsale #condoforsale #duplexforsale #justlisted #newlisting #openhouse
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif