tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. መሬትና ይዞታዎች ለሽያጭ
  4. የመኖሪያ ቦታ ለሽያጭ
አዲስ አበባ, ቂርቆስ, 12/06
7 እይታዎች

Meskel Flower, Land for Sale 607sqm

+1
የመኖሪያ መሬት
አይነት
607sqm
ካሬ ሜትሮች
ሬዚደንሻል
የንብረት ተጠቃሚነት
የመኪና ማቆሚያ, የቤት ቆሻሻ, የኤሌክትሪክ አቅርቦት, የውሃ አቅርቦት, የዝናብ ውሃ አፈሳስ, የጋዝ አቅርቦት
ተቋማት
ቦሌ - መስቀል ፍላወር ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ —— 607 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) መስቀል ፍላወር ። ከመስቀል ፍላወር ሆተል ወይም ከ አስፓልት 200 ሜትር አካባቢ ገባ ብሎ የቦታው ዝርዝር መረጃ እስከ G+12 ድረስ የሚያስገነባ የግንባታ ፍቃድ ፕላን ስምምነት ያለው ስፋት: 607 ካሬ ሜትር በ ህንፃዎች መካከል ያለ ቦታ አቀማመጡ ( rectangular ) የሆነ ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። እንድሁም ፕላን ስምምነት ያለው። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis የልማት ምድብ፦ በህንፃዎች መካከል በመሆኑ ለመኖሪያ አፓርትመንት (Pure Residential) ተመራጭ። ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ የልማት መሬት:90k125k/ካሬ | የዚህ ቦታ ዋጋ: 115,321 ብር/ካሬ ። ከህንፃ ጀርባ ያለ እና የተከለለ ስለሆነ በደንብ ድርድር ይፈልጋል። ማጠቃለያ፦ ዝግጁ የፕላን ስምምነት ያለው፣ መስቀል ፍላወር መሃል ከተማ የሚገኝ እና Rectangular ቅርፅ ያለው ሆኖ እይታው በህንፃ የተሸፈነ ስለሆነ ጥሩ ድርድር ከተደረገ ለአልሚዎች ጥሩ የትርፍ ህዳግ ( Profit Margin ) ያለው ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት ፦ በቀጠሮ + Code1663
Meskel Flower, Land for Sale 607sqmMeskel Flower, Land for Sale 607sqm
ETB 70,000,000Outright Price
6 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif