tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. 4 Bedrooms ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, ቂርቆስ, 21/10
6 እይታዎች

4bdrm Apartment in Sarbet Africa Union, Kirkos for sale

+1
አፓርታማ
4 መኝታ ክፍሎች
3 መታጠቢያ ቤቶች
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
አፓርታማ
የንብረት አይነት
Sarbet Africa Union , Luxury Apartment For Sale
የንብረት አድራሻ
Sarbet Africa Union , Luxury Apartment For Sale.....205sqm
የእመቤት ስም
205sqm
የንብረት መጠን
4
መኝታ ክፍሎች
አዲስ የተገነባ
ሁኔታ
ያልተሞላ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
3
መፀዳጃዎች
3
መታጠቢያ ክፍሎች
Yes
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
1
መኪናዎች ብዛት
24-ሰዓት ኤሌክትሪክ
ኤር ኮንዲሽነር
መደረቢያ
ሙቀት ውሃ
የመብል ክፍል
ለ20 ቀን ብቻ የሚቆይ አፓርትመንት! ሳርቤት ፡ አፍሪካ ህብረት | አፓርትመንት ሽያጭ —— 205 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ሳርቤት አፍሪካ ህብረት (AU) አካባቢ በሚገኝ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 6ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ 4 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Open & Closed Kitchen , Store , Laundry ( 6 Total Rooms ) ስፋት: 205 ካሬ ሜትር ( 165sqm - net ) 6ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው ፦ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ፣ 2 የጋራ የመኪና ማቆሚያዎች እና የጋራ ቴራስ ያሟላ ሲሆን ከፍታው G+6+T ነው። አፓርትመንቱ 4 መኝታ ክፍሎች፣ የሰራተኛ ክፍል፣ ክፍት እና ዝግ ማብሰያ ቤቶች (Open & Closed Kitchen)፣ ላውንደሪ እና በጠቅላላ 6 ክፍሎችን ያካተተ ሰፊ ቤት ነው። በአሁኑ ሰዓት በወር $2,000 USD (~308,000 ብር) ሊከራይ የሚችል ከፍተኛ የገቢ አቅም ያለው ንብረት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- • Cash ዋጋ = 32 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት + Code1885
4bdrm Apartment in Sarbet Africa Union, Kirkos for sale4bdrm Apartment in Sarbet Africa Union, Kirkos for sale4bdrm Apartment in Sarbet Africa Union, Kirkos for sale4bdrm Apartment in Sarbet Africa Union, Kirkos for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif