tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. ሽታ
  4. Afnan ሽታ
አዲስ አበባ, ቂርቆስ, 25/03
5 እይታዎች

Afnan 9 Pm Elixi

+1
ወንዶች
ፆታ
Afnan
ብራንድ
Eau de Parfum
የሽቶ አይነት
ማጨርማሪያ
አቀማመጥ
100ml
መጠን
የመዓዛው አይነት፦ አምበር ዉዲ (Amber Woody) ሲሆን፤ በጣም ጠንካራ፣ ጣፋጭ እና የቅመም ጠረን ያለው ምርጥ ሽቶ ነው። • ባህሪው፦ አፍናን 9 ፒኤም ኤሊክስር (Afnan 9 PM Elixir) ከዋናው 9 ፒኤም ይበልጥ የጠነከረ እና የላቀ ነው። ጠረኑ የጥንካሬ እና የቅንጦት ስሜት የሚሰጥ ሲሆን፣ በተለይ ለምሽት ፕሮግራሞች እና ለቅዝቃዜ ወቅት እጅግ ተመራጭ ነው። • ዝርዝር ሁኔታ፦ • መጀመሪያ ላይ፦ የአፕል እና የቅመም (Cardamom) ጠረን ያለው ሆኖ በሃይል ይጀምራል። • ቆየት ሲል፦ እንደ ቀረፋ (Cinnamon) ያሉ ሞቅ ያሉ የቅመም ጠረኖች ሽታውን ይበልጥ ጥልቅ ያደርጉታል። • መጨረሻ ላይ፦ የቫኒላ እና የጥሩ እንጨቶች (Patchouli) መዓዛ ስላለው ለረጅም ሰዓታት ሳይለቅ ይቆያል። This is a "power" scent. It takes the sweet bubblegum DNA of the original and adds a dark, spicy, and woody layer. It feels more mature and expensive than the standard version.
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif