tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. የንግድ ንብረት ለሽያጭ
  4. ሱቆች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, ቂርቆስ, 1 ሰዓት በፊት
3 እይታዎች

Shop for Sale

+1
ሱቅ
የንብረት አይነት
Kasanchis
አድራሻ
ያልተሞላ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
አዲስ የተገነባ
ሁኔታ
90sqm
ካሬ ሜትሮች
SHOP | FOR SALE ካሳንቺስ : ሙሉጌታ ህንፃ - nd Floor | 90 sqm #ሰቁ የሚገኘው ካሳንቺስ ሙሉጌታ ህንፃ አካባቢ በሚገኝ G+12 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ 2ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው አሁን ለማለቅ እና ሙሉለሙሉ አገልግሎት ለመጀመር የ6 ወር ግዜ የሚፈልግ ሲሆን ሱቆቹ ማለቅ ባለባቸው የግንባታ ደረጃ ላይ ነው። አካባቢው ለተለያዩ የንግድ እና የቢሮ ስራዎች ምቹና ተፈላጊ ቦታ ላይ ይገኛል። #Financial_Information • የንብረት ዋጋ (Total Price)፡ 14,999,000 ብር • የካሬ ዋጋ (Sqm Price)፡ 166,655 ብር / sqm • የህንፃው እድሜ/ደረጃ (Age/Stage)፡ አዲስ / በግንባታ ላይ ያለ (የ6 ወር ጊዜ የሚቀረው) • የኪራይ ገቢ እምቅ አቅም (Estimated Rental Potential)፡ በወር ከ 70,000 - 90,000 ብር • እይታ (View)፡ የፊት ለፊት የመንገድ እይታ (Main street view) #Visibility • ወደ መንገድ እይታ #Amenities • የጋራ መኪና ማቆሚያ (Shared parking) • ጀነሬተር • ጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት • ሊፍት እና ደረጃዎች አሉት #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ #Agent_Commission 2%. 300,000 ብር ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።
Shop for SaleShop for SaleShop for Sale
ETB 15,000,000
ይለዋወጣል
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif