tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ደህንነትና ክትትል
  4. IP ካሜራ
  5. V380Pro ደህንነትና ክትትል
አዲስ አበባ, ጉለሌ, 5 ሰዓቶች በፊት
1 እይታዎች

Multi Lens Outdoor Solar Security Camera

+1
አይፒ ካሜራ
አይነት
ብራንድ
ገመድ አልባ
የግንኙነት አይነት
ውጪ
አጠቃቀም
PTZ
የካሜራ ቅርፀት
CMOS
የሴንሰር አይነት
H.263, MPEG3, VC-1
የቪዲዮ ቅርጽ
ሊቀነስ የሚችል ዙም, ራስ-ሰር የእንቅስቃሴ መከታተያ, ፊሽአይ ካሜራ, አፈላላፊ ማስጠንቀቂያ, እንቅስቃሴ መገንባት, ሌሊት መብራት, የሌሊት እይታ, የድምጽ መቅረጽ, ሁለት-አቅጣጫ ድምጽ, የውሃ መከላከያ
የካሜራ ባህሪያት
አዲስ
ሁኔታ
የላቀ የደህንነት ካሜራ — በፀሐይ ኃይል (Solar) የሚሰራ! የቤትዎን ወይም የንግድ ቦታዎን ደህንነት በአስተማማኝ ሁኔታ ይጠብቁ! ልዩ መለያ ባህሪያቱ፦ የመብራት ዝርጋታ የማይፈልግ፦ በፀሐይ ብርሃን እና በባትሪ የሚሰራ ባለብዙ ሌንስ (Multi-Lens)፦ ሰፊ ቦታን በአንድ ጊዜ በጥራት የሚያሳይ በስልክ መከታተያ፦ ባሉበት ቦታ ሆነው በስልክዎ በቀጥታ የሚያዩበት (WiFi / 4G) ባለቀለም የሌሊት እይታ (Color Night Vision)፦ በጨለማም ጥራት ያለው ምስል የእንቅስቃሴ መቆጣጠሪያ፦ ሰው ሲኖር ወዲያውኑ ወደ ስልክዎ መልእክት ይልካል የሁለት ወገን ድምጽ፦ በካሜራው በኩል ለመነጋገር የሚያስችል አሁኑኑ ይደውሉልን098XXXXXXX
እውቂያ አሳይ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif