ቤቱ ለፒያሳ ለአራት ኪሎ ለስድስት ኪሎ እጅግ በጣም ቅርብ ማለትም የአምስት ደቂቃ መንገድ የሚሆን ነው ከመሀል ከተማ ሳይቁ በተመጣጣኝ ዋጋ።
ካዋናው አስፓልት ደግሞ አጠገብ ያለ ነው ።
3 Bedroom's | 2 Bathroom | 135sqm
ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ዲጅታል የተናጠል ካርታ የተዘጋጀለት
በውስጡም
፦ሊፍት
፦በቂ የመኪና ማቆያ
፦backup generator
፦የከርሰ ምድር ውሃ
፦ትራንስፎርመር ያሟላ ነው ።
#2% commission
ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።