tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. 3 Bedrooms ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, ጉለሌ, 20/10
16 እይታዎች

3bdrm Apartment in ሩፋኤል ቤተክርስቲያን አከባቢ, Gullele for sale

+1
አፓርታማ
3 መኝታ ክፍሎች
2 መታጠቢያ ቤቶች
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
አፓርታማ
የንብረት አይነት
አዲሱ ገበያ
የንብረት አድራሻ
ሩፋኤል ቤተክርስቲያን አከባቢ
የእመቤት ስም
141sqm
የንብረት መጠን
3
መኝታ ክፍሎች
አዲስ የተገነባ
ሁኔታ
ከፊል ተሸጋገረ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
2
መፀዳጃዎች
2
መታጠቢያ ክፍሎች
Yes
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
1
መኪናዎች ብዛት
አይ
ራሱን የያዘ
2
ወኪል ክፍያ
24-ሰዓት ኤሌክትሪክ
ኤር ኮንዲሽነር
መደረቢያ
ሙቀት ውሃ
የመብል ክፍል
Backup Generator / Solar Power
BBQ Area
Borehole
CCTV
Children's Play Area
ዲሽ ዋሽር
ሊፍት
Emergency Exits
ከመኝታ ክፍል ጋር የተያያዘ መታጠቢያ ክፍል
Firefighting Equipment
የተገጠመ ምግብ ቤት
Garden
Gated Community
ጂም
በከፍተኛ ፍጥነት እያደገች በመጣችዉ አዲስ አበባ ከተማ ቅንጡ አፓርታማ ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እየሸጥን እንገኛለን ሎኬሽን፦ አዲሱ ገበያ አከባቢ ሲሆን ቦታዉ በተፈጥሮ ደን የተከበበ ፣ ነፋሻማ እና ለመኖር ምቹ ከባቢ ነዉ። የቤቶቹ ስፋት፦ ባለ 3 መኝታ = 141 ፣ 150 እና 165 ካሬ ሜትር ናቸዉ ሁሉም ቤቶች = ዲጅታል ካርታ ያላቸዉ ስለሆነ ለባንክም ይሆናሉ አፓርታማ ህንፃዎቹ ምን ምን ነገር አላቸዉ? = በቂ የመኪና ማቆሚያ = ሁለት ሊፍቶች = ባክ አፕ ጀነሬተር = የከርሰምድር ንፁህ ዉሃ = ሰፊ ቴራስ = የልጆች መጫወቻና ግሪን ኤሪያ = ባልኮኒዎች = ጋርቤጅ ሹተር = የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ እስቴሽን =የደህንነት ካሜራ =የሰርግ ና ልዩ ልዩ ዝግጅት ማድረጊያ ስፍራ = የመሰብሰቢያ አዳራሽ እረ ስንቱን ዘርዝሬ ልቻለዉ ከዚህ ሁሉ እርሶ መጥተዉ አይተዉ ለሌሎች ምስክር ይሁኑ! ቢኖሩበት እርፍፍፍ የሚሉበት ቢያከራዩት ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙበት አትርፈዉ ቢሸጡት ሚሊየን ብሮች የሚያፍሱበት ባንክ መበደር ቢፈልጉ ዋስትና የሚሆኖት ብቻ በአሁን ሰአት አዲስ አበባ ላይ ቤት ሁሉ ነገር ነዉ። ዋጋ በሰሚ ፊኒሽንግ በካሬ = 90,000 ብር ከነቫቱ በፉል ፊኒሽንግ በካሬ = 110,000 ብር የገንዘብ የመግዛት አቅም እጅግ እየተዳከመ ባለበት እና የግንባታ ማቴሪያል ዋጋዉ ሰማይ በነካበት ባሁኑ ወቅት የዉስጥ ፊኒሽንግ የቀራቸውን ቤቶችን በዚህ ዋጋ ማግኘት መታደል ነዉ። ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ
3bdrm Apartment in ሩፋኤል ቤተክርስቲያን አከባቢ, Gullele for sale3bdrm Apartment in ሩፋኤል ቤተክርስቲያን አከባቢ, Gullele for sale3bdrm Apartment in ሩፋኤል ቤተክርስቲያን አከባቢ, Gullele for sale3bdrm Apartment in ሩፋኤል ቤተክርስቲያን አከባቢ, Gullele for sale3bdrm Apartment in ሩፋኤል ቤተክርስቲያን አከባቢ, Gullele for sale3bdrm Apartment in ሩፋኤል ቤተክርስቲያን አከባቢ, Gullele for sale3bdrm Apartment in ሩፋኤል ቤተክርስቲያን አከባቢ, Gullele for sale3bdrm Apartment in ሩፋኤል ቤተክርስቲያን አከባቢ, Gullele for sale3bdrm Apartment in ሩፋኤል ቤተክርስቲያን አከባቢ, Gullele for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif