tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. 2 Bedrooms ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, ጉለሌ, 1 ቀን በፊት
11 እይታዎች

2bdrm Apartment in አዲሱ ገበበያ ሩፋኤል, Gullele for sale

አፓርታማ
2 መኝታ ክፍሎች
2 መታጠቢያ ቤቶች
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
አፓርታማ
የንብረት አይነት
አዲሱ ገበያ
የንብረት አድራሻ
አዲሱ ገበበያ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን አከባቢ
የእመቤት ስም
94sqm
የንብረት መጠን
2
መኝታ ክፍሎች
አዲስ የተገነባ
ሁኔታ
ከፊል ተሸጋገረ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
2
መፀዳጃዎች
2
መታጠቢያ ክፍሎች
Yes
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
1
መኪናዎች ብዛት
አይ
ራሱን የያዘ
2
ወኪል ክፍያ
24-ሰዓት ኤሌክትሪክ
ኤር ኮንዲሽነር
መደረቢያ
ሙቀት ውሃ
የመብል ክፍል
Backup Generator / Solar Power
Borehole
CCTV
Children's Play Area
ዲሽ ዋሽር
ሊፍት
Firefighting Equipment
የተገጠመ ምግብ ቤት
Garden
Gated Community
በልዩ ና ማራኪ ዲዛየን የተሰሩ ቅንጡ አፓርታማ ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እየሸጥን እንገኛለን የቤቶቹ ስፋት ባለ 2 መኝታ =94 ካሬ ሜትር ፍሎር 1ኛ ፎቅ ዋጋ = 12 ሚሊየን ፉል ፊኒሽንግ ተደርጎ ባለ 3 መኝታ = 141 ፣ 150 እና 165 ካሬ ሜትር ዋጋ በሰሚ ፊኒሽንግ በካሬ = 90,000 ብር ከነቫቱ * ሁሉም ቤቶች ዲጅታ ካርታ አላቸው አፓርታማ ህንፃዎቹ ምን ምን ነገሮች አሏቸዉ? =በቂ የመኪና ማቆሚያ =ሁለት የጀርመን ምርት ሊፍቶች =ባክ አፕ ጀነሬተር =የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ እስቴሽን =የልጆች መጫወቻ እና ግሪን ኤሪያ =ሁሉም ቤቶች ባልከኒ (በረንዳ) =ጋርቤጅ ሹተር =የመሰብሰቢያ አዳራሽ =ሰፊ ቴራስ =የደህንነት ካሜራ እረ ስንቱን ዘርዝሬ ልቻለዉ እርሶ በአይኖ አይተዉ ስለቤቶቹ ጥራት ፣ ዉበት ፣ ማራኪነት እና ልዩ ዲዛየን ምስክር ይሁኑ። ቢኖሩበት እርፍፍፍፍ የሚሉበት ቢሸጡት ሚሊየን ብሮችን የሚያፍሱበት ቢያከራዩት ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙበት ባንክ ቢበደሩበት ዋስትና የሚሆኖት ልዩ እድል ነዉ ያቀረብንሎት እጆት ላይ ያለዉ ገንዘብ የመግዛት አቅሙ በየቀኑ እየተዳከመ እና የግንባታ እቃዎች ዋጋ ሰማይ በነካበት በአለበት በአሁኑ ሰአት ከኛ ቤት ገዝተዉ ከከባድ ኪሳራ ይዳኑ096XXXXXXX
2bdrm Apartment in አዲሱ ገበበያ ሩፋኤል, Gullele for sale2bdrm Apartment in አዲሱ ገበበያ ሩፋኤል, Gullele for sale2bdrm Apartment in አዲሱ ገበበያ ሩፋኤል, Gullele for sale2bdrm Apartment in አዲሱ ገበበያ ሩፋኤል, Gullele for sale2bdrm Apartment in አዲሱ ገበበያ ሩፋኤል, Gullele for sale2bdrm Apartment in አዲሱ ገበበያ ሩፋኤል, Gullele for sale2bdrm Apartment in አዲሱ ገበበያ ሩፋኤል, Gullele for sale2bdrm Apartment in አዲሱ ገበበያ ሩፋኤል, Gullele for sale2bdrm Apartment in አዲሱ ገበበያ ሩፋኤል, Gullele for sale2bdrm Apartment in አዲሱ ገበበያ ሩፋኤል, Gullele for sale2bdrm Apartment in አዲሱ ገበበያ ሩፋኤል, Gullele for sale2bdrm Apartment in አዲሱ ገበበያ ሩፋኤል, Gullele for sale2bdrm Apartment in አዲሱ ገበበያ ሩፋኤል, Gullele for sale2bdrm Apartment in አዲሱ ገበበያ ሩፋኤል, Gullele for sale2bdrm Apartment in አዲሱ ገበበያ ሩፋኤል, Gullele for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif