tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የቤት እቃዎች
  4. የመጻሕፍት መደርደሪያዎች እና መደርደሪያዎች
አዲስ አበባ, ጉለሌ, 07/10
20 እይታዎች

የመፅሐፍ መደርደሪያ

Wood-Mode
ብራንድ
መጻሕፍት መደርደሪያዎች እና መደርደሪያ መሳሪያዎች
አይነት
የተጠቀመ
ሁኔታ
አራት ማዕዘን
ቅርፅ
ተጨማሪ ከ10
የተሸጎች ብዛት
Yes
ዋስትና
ዘመናዊና ልዩ ዲዛይን ያለው የመጽሐፍት መደርደሪያ ለሽያጭ በልዩ የጂኦሜትሪክ ዲዛይን የተሰራ፣ ነጭ የውጭ ገጽታን ከተፈጥሮ የእንጨት ቀለም ጋር ያጣመረ ውብና ዘመናዊ የመጽሐፍት መደርደሪያ። • ልዩና ዘመናዊ የጂኦሜትሪክ ዲዛይን • በሁሉም ክፍሎችና ጠርዞች LED መብራት የተገጠመለት • በምሽት ለቤትዎ የሚያምር የአምቢያንስ ብርሃን ይፈጥራል • የተለያየ መጠን ያላቸው በርካታ የማስቀመጫ ክፍሎች • መጽሐፍት፣ የቤት ማስዋቢያዎች፣ ተክሎች፣ ሽልማቶችና ሌሎች ዕቃዎችን ለማስቀመጥ ተስማሚ • ለሳሎን፣ መኝታ ቤት፣ ቢሮ፣ ስቱዲዮ፣ ሪሴፕሽን እና ሾውሮም ተስማሚ • በጣም ጥሩ እና ንጹህ ሁኔታ ላይ ይገኛል ዋጋ፦ 18,000 ብር / አንዱ ለፈጣን ገዢ ብዛት፦ 2 ቦታ፦ አዲስ አበባ + እውነተኛ የመግዛት ፍላጎት ካለዎት ብቻ ይደውሉ።
እውቂያ አሳይ
የመፅሐፍ መደርደሪያ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif