tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. መዝናኛዎች እና እንቅስቃሴዎች
  3. መጽሃፍትና የጠረጴዛ ጨዋታዎች
አዲስ አበባ, ጉለሌ, 13 ሰዓቶች በፊት
1 እይታዎች

የኢትዮጵያ ቡና ምርት መቀነስ ምክንያቶች እና መፍትሄው

+1
አዲስ
ሁኔታ
መጽሐፍት
አይነት
105
የገፆች ብዛት
2019
የህትመት አመት
ኢ-መጽሐፍ
ቅርጸት
ውድ ተከታዮቼ ቡና እንደመውደዳችን ምርቱና ጥራቱ ወሳኝ ነው እኔም እንደፕሮጀክት ባለሙያ 3ቱ ዋና ዋና የቡና ምርት መቀነስ ምክንያቶች እና መፍትሄዎቻቸው በመፅሐፍ እነሆ በያለሁ ከመፅሐፍ የተቀነጨቡ ሀሳቦችም 1. የቡና ዛፎች እርጅና: አሮጌ የቡና ዛፎችን ያለአግባብ መተው የምርት መጠንን በከፍተኛ ደረጃ ይቀንሳል። (እንዴት ማደስ ይቻላል?) 2. የአፈር አሲዳማነት እና ንጥረ-ነገር ማነስ: የአፈርን ለምነት ሳይመረምሩ ማዳበሪያ መጠቀም። 3. ከምርት ስብሰባ በኋላ የሚፈጠሩ ብክነቶች: ተገቢ ያልሆነ አሰበሰብ እና አቀናባበሪያ ዘዴዎች። እነዚህን ችግሮች እንዴት መቅረፍ እንደሚችሉ በመፅሃፉ ውስጥ በዝርዝር ተዳሷል። ሊንኩን ተጠቅመው መፅሐፍን ያውርዱና ያንብቡ ግብዣየ ነው ።
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif