tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. መዝናኛዎች እና እንቅስቃሴዎች
  3. መጽሃፍትና የጠረጴዛ ጨዋታዎች
አዲስ አበባ, ጉለሌ, 24/05
23 እይታዎች

ቤባንያ: የእኔ ዘመን አይሽሬ እና የሁልጊዜ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ደራሲ የልብ ወለድ ስራ ነው

+1
የተጠቀመ
ሁኔታ
መጽሐፍት
አይነት
ሌላ
አይነት
ቤባንያ: የእኔ ዘመን አይሽሬ እና የሁልጊዜ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ደራሲ የልብ ወለድ ስራ ነው በደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ የተጻፈ ልቦለድ (Fiction) ስራ ነው። • መጽሐፉ የፍልስፍና እና የዕጣ ፈንታ ጉዳዮችን ይዳስሳል። • የመጽሐፉ ሂደት "ለእጣ ፋንታ እጅ በመስጠትና ነፃ ፍቃድን በመጠራጠር ላይ የሚሽከረከር እና "ከዘፍጥረት ወደ ምንምነት! ይህ ነው የሰው ልጅ ጉዞ." የሚሉትን አይነት ሃሳቦች የሚነካ ነው። • በተጨማሪም የመጽሐፉ ርዕስ እንደሚያመለክተው "ቤባንያ (እውነት ሃሰት)" የሚል ተጨማሪ ቃል አለው። ይህም ስለ እውነትና ሐሰት፣ ስለ እውነታ (reality) እና ቅዠት (illusion) እንደሚያጠነጥን ፍንጭ ይሰጣል። እንደ ግል ምልከታ; በአጠቃላይ፣ መጽሐፉ የሰው ልጅን ሕይወት፣ ምርጫ፣ ዕጣ ፈንታ እና የእውነትን ምንነት የሚመረምር ጥልቅ ልቦለድ ይመስለኛል። Author: ዓለማየሁ ገላጋይ Genre: ልብ ወለድ Pages: 219 Available for Sale: Yes – DM to reserve. by Telegram
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif