tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ደህንነትና ክትትል
  4. የእንቅስቃሴ መርማሪ / ዳሳሽ
Amhara, ምሥራቅ ጎጃም, 22/04
13 እይታዎች

GPS Security Device

+1
Xiaomi
ብራንድ
እንቅስቃሴ ተመልካች
አይነት
የእርምጃ/ያልተሳሳተ
የግንኙነት አይነት
ውስጥ/ውጪ
አጠቃቀም
360degrees
የማየት አንግል
37°C
ከመጠቀም ዝቅተኛ ሙቀት
40°C
ከመጠቀም ከፍተኛ ሙቀት
10000m
የእንቅስቃሴ መለያ ክልል
ድርብ ቴክኖሎጂ
የመቆጣጠሪያ ሴንሰር አይነት
አዲስ
ሁኔታ
የመኪና ስርቆት እንደ ጉድ አየሰማን ባለንበት ሰአት የGPS Security Device ለመኪናዎ ደህንነትን፣ለርስዎ እረፍትን ፣ ለድርጅትዎ ምርታማነትን ያጎናጽፋል። የGPS ቴክኖሎጂን በመጠቀም መኪናዎትንከስልኮ ጋር ያገናኙ የGPS ሴኩሪቲ ሲስተም 3 ሴኩሪቲ ሲስተሞችን በአንድ ላይ ይይዛል። -GPS Global Positioning System: መኪናዎት ቢሰረቅ ወይም ለሰው ቢሰጡት በስልኮ መኪናዎ የት እንደተወሰደ ወይም የት እንደሆደ ማየት ያስችሎታል። የመኪናዎን የጉዞ ታሪክ ማወቅ ያስችሎታል። -Engine Lock/Immobilizer: GPS በማስገጠምዎ የሚያተርፏቸው ልዩ ልዩ ጥቅሞች ርቀት ሳይገድብዎ ባሉበት ሆነው በስልክዎ፦ - መኪናዎት የት እንዳለ በስልኮ መከታተል ይችላሉ። - የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መክፈትም ሆነ መቆለፍ ይችላሉ። - መኪናው ታንከር ውስጥ ያለውን ነዳጅ ያሳውቆታል። - የመኪናውን የነዳጅ አጠቃቅም ከተጓዘው ኪሎሜትር ጋር አዛምዶ ያሳውቅዎታል - መኪናዎ ምን ያክል ነዳጅ እንደቀዳ ስልክዎ ላይ ያስውቅዎታል - መኪናዎትን ፖርክ አድርገው የስርቆት ሙከራ ቢደረግ ወደ ስልኮ ይደውላል። - በመተግበሪያ (Application) እንዲሁም በሜሴጅ(SMS) የሚሰራ። - የመኪናዎት ቁልፍ ያለርሶ ፍቃድ ሲነሳ ወደ ስልኮ ይደዉላል። - የየቀኑን የጉዞ ታሪክ መዝግቦ ያስቀምጣል። - መኪናው የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ይመዘግባል። - እርሶ ከፈቀዱት ክልል ከወጣ ያሳዉቆታል። - የገጠማ ሰአት - 20 ደቂቃ
ETB 11,000
ይለዋወጣል
4 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif