tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የቤት እቃዎች
  4. ወንበር
  5. Swivel ወንበር
ድሬ ዳዋ, ዲሬ ዳዋ ከተማ, 9 ሰዓቶች በፊት
11 እይታዎች

የሰራተኛ ወይም የሴክሬተሪ የቢሮ ወንበር - በጣም በጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ

+1
Zuo Modern
ብራንድ
ወንበሮች
አይነት
መነሻ ቢሮ / ጥናት
ክፍል
የተጠቀመ
ሁኔታ
Black
ቀለም
ውስጥ
አጠቃቀም ቦታ
የቢሮ መቀመጫዎች
የወንበር አይነት
Combination Materials
የእንቅስቃሴ ቁሳቁስ ንጥረ ነገር
Plastic / Polypropylene
የመቀመጫ እና የጀርባ ንጥረ ነገር
Plastic Armrest
እጅ መደገፊያ አይነት
ከፍተኛ ተመለስ
የወንበር ጀርባ አይነት
Star Base (Office Style)
እግር አይነት
ፎም
ሙሉ ይሁን ወይም መሙላት
360 Rotation, ልኬት ማስተካከያ, ኢኮ ተመጣጣኝ
የወንበር ባህሪያት
በጣም በጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ፣ ጥራት ባለው ማቴሪያል የተሰራ ዘመናዊ የቢሮ ተሽከርካሪ ወንበር (Staff/Secretarial Swivel Chair) ለመሸጥ የቀረበ። ለቤት ወይም ለቢሮ ስራ የሚሆን፣ ለረጅም ሰአት ሲቀመጡ ምቾት የሚሰጥ ነው። * ሁኔታው (Condition): almost adis (ስፖንጁ ላይ ያለው ፕላስቲክ እንኳን አልተነሳም) ዲዛይን (Design): የጀርባ ድጋፍ ያለው እና በምቾት ለመቀመጥ የሚያስችል ተንቀሳቃሽነት (Mobility): 360 ዲግሪ የሚሽከረከር እና በቀላሉ የሚንቀሳቀሱ 5 ጠንካራ ሮለር ጎማዎች ያሉት ቁመት ማስተካከያ (Adjustable Height): በሀይድሮሊክ ሌቨር (Lever) ወደ ላይ እና ወደ ታች እንደ ፍላጎትዎ ከፍና ዝቅ ማድረግ የሚችልእግሮች (Base): ጠንካራና የሚያምር የብረት (Chrome) እግር ያለውለቢሮ፣ ለቤት ስራ (Work from home) ወይም ለተማሪዎች በጣም ተመራጭ ነው። * ዋጋ (Price): (በመጠኑ ይደራደራል) * ለመግዛት ከፈለጉ በውስጥ መስመር ያናግሩኝ ወይም ይደውሉልኝ።
የሰራተኛ ወይም የሴክሬተሪ የቢሮ ወንበር - በጣም በጥሩ ሁኔታ ላይ ያለየሰራተኛ ወይም የሴክሬተሪ የቢሮ ወንበር - በጣም በጥሩ ሁኔታ ላይ ያለየሰራተኛ ወይም የሴክሬተሪ የቢሮ ወንበር - በጣም በጥሩ ሁኔታ ላይ ያለየሰራተኛ ወይም የሴክሬተሪ የቢሮ ወንበር - በጣም በጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif