tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ፋሽን
  3. የወንዶች ፋሽን
  4. የወንዶች ሰዓቶች
  5. Black የወንዶች ሰዓቶች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 16/08
3 እይታዎች

Reynell Luxury Watch

+1
ወንዶች
ፆታ
Reynell
ብራንድ
አዲስ
ሁኔታ
መካኒካል
እንቅስቃሴ
Black
ባንድ ቀለም
እውነተኛ ቆዳ
ባንድ ንጥረ ነገር
Black
ኬስ ቀለም
ዲጂታል
ማሳያ
ሌላ
ቅጥ
ሌላ
ባህሪያት
​ Reynell Luxury Watch - ለየት ያለ ስታይል ለሚሹ ወንዶች! ​ግርማ ሞገስን እና ዘመናዊነትን በአንድ ላይ ያቀናጀው ውቡ የሬኔል (Reynell) የእጅ ሰዓት እነሆ ቀረበልዎ። ለየት ያለ ቅርፅ እና ዲዛይን ያለው ይህ ሰዓት ለማንኛውም አለባበስዎ ሙሉነትን ይሰጣል። ​ዋና ዋና መገለጫዎቹ እና ጥቅሞቹ፦ ​ንጉሳዊ ዲዛይን (Unique Dial)፦ ለየት ያለ ሰፊና ውብ ቅርፅ ያለው የሰዓት ፊት (Face) ያለው ሲሆን፣ በውስጡ የተለያዩ የሰዓት ዞኖችን (Time 2, Time 3) ያካተተ በመሆኑ በአንድ ጊዜ የተለያየ አገር ሰዓቶችን ለመከታተል ያስችላል። ​ጥንካሬ እና ጥራት፦ አስተማማኝ ከሆነ ጠንካራ ብረት (Stainless Steel Case) የተሰራ። ​ጥቁር የቆዳ ማሰሪያ (Black Leather Strap)፦ እጅግ ለስላሳ፣ ዘመናዊ እና እጅ ላይ የማይከብድ ጥራት ያለው የቆዳ ማሰሪያ። ​ሁለገብነት፦ ለቢሮ አለባበስ (Official) እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራሞች (Casual) የሚሆን ፍፁም ምርጫ። ​"ስብዕናዎን በምርጥ ሰዓት ያሳምሩ - Reyne ዋጋ 3999ብር price 3999bir ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን ክፍለ ሀገርም እንልካለን እኛን ሳያማክሩ በተመሳሳይ ምርት እንዳይሸወዱ Contact
እውቂያ አሳይ
ETB 3,999
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif