ቲቪያችሁ ስማርት ካልሆነ እስማርት በማድረግ ከዋይፋይ ጋር አገናኝቶ የትኛውንም ኢንተርኔት አገልግሎት እንድታገኙ ያደርጋል ከቲቪያቹ ጋር በማገናኘትም ኳስ፣ ፊልሞች፣ youtube እና የተለያዩ ነገሮችን መጠቀም ይችላሉ እጅግ በጣም ብዙ ጌሞች ያለውና የራሱ 2 መጫወቻ እጀታዎች ያለው ✩በ8K ጥራት ጌምም ሆነ ፊልም ማሳየት የሚችል በቲቪያቹ ነጻ የጌም እና ፊልም አገልግሎት ስለሚሰጥ ለልጅም ሆነ ለአዋቂ ተመራጭ