tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ቴሌቪዥን እና ቪዲዮ መሳሪያዎች
  4. የቲቪ ሳጥኖች
  5. ዘመናዊ የቲቪ ሳጥኖች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 34 min ago
2 እይታዎች

Popular Smart TV Box/ቲቪ ስማርት ማድረጊያ

+1
ብራንድ
Popular P12 Max
ሞዴል
የሚዲያ አቀናባሪዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
አይ
ማስተላለፍ ይቻላል
_ popular p12 max smart tv box – android 14! ተራ ቲቪዎን smart tv ያድርጉ! የቤትዎን መዝናኛ በpopular p12 max ወደ አዲስ ደረጃ ያሳድጉ! በandroid 14 os የተገጠመው ይህ smart tv box የyoutube፣ vlc እና google play store አጠቃቀምን ያመቻችልዎታል። key features | ዋና ዋና ባህሪያት android 14 os – ዘመናዊ የandroid ሲስተም 2gb ram – ለዕለታዊ አጠቃቀም 16gb internal storage – ለapps እና ሌሎች ፋይሎች ማስቀመጫ 4k ultra hd support – እስከ 4k የቪዲዮ ዲኮዲንግ ድጋፍ dual-band wi-fi (2.4ghz & 5ghz) – በተለያዩ የwi-fi ባንዶች መጠቀም bluetooth support – ተስማሚ የbluetooth መሳሪያዎችን ለማገናኘት google play store & youtube – የሚደገፉ apps መጠቀም wireless mouse & keyboard support – ለቀላል አጠቃቀም entertainment made easy! የሚወዷቸውን videos ይመልከቱ፣ apps ይጠቀሙ፣ እና የቤተሰብዎን የመዝናኛ ጊዜ የበለጠ ያሳምሩ! አድራሻ ፦መገናኛ
እውቂያ አሳይ
Popular Smart TV Box/ቲቪ ስማርት ማድረጊያPopular Smart TV Box/ቲቪ ስማርት ማድረጊያ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif