tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ቴሌቪዥን እና ቪዲዮ መሳሪያዎች
  4. ዲኮደሮች
  5. Smart ዲኮደሮች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 01/04
47 እይታዎች

Lifestar 1million Android Receiver and Smart

+1
2
Other
ብራንድ
Ls-1million 4K android
ሞዴል
ዲኮደሮች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
አይ
ማስተላለፍ ይቻላል
LIFESTAR 1 Million 4K Android 1. 2GB RAM 16GB Storage 2. Android 11 3. የማይቆራረጥ ኢንተርኔት ለረሲቨሩ መስጠት እንችላለን 8. ETV PRO እና MYHD IPTV ያስጠቅማል 9. Extreme iptv ያስጠቅማል 10. Local IPTV ያስጠቅማል 11. YouTube, Netflix, TikTok, HDO, NOVA TV, Apollo5, Send to TV, Google Play Store, Aptoid በውስጡ ተጭኖበታል 12. አማረኛ ያነባል ለምሳሌ ፍላሽ ላይ ያሉ በአማረኛ የተፃፉ ፋይሎች፣ YouTube ላይ የፈለጋችሁት ላይም ያሳያል 15. በፍላሽ 4K ፊልሞችን ማየት ትችላላችሁ 16. በአጠቃላይ ቲቪያችሁን ወደስማርት ይለውጣል በተጨማሪም Playstore ስላለው የፈለጋችሁትን አፕሊኬሽን ረሲቨራችሁ ላይ እንደ Android ስልካችሁ መጫን ትችላላችሁ 19. ረሲቨሩ G-M Screen 20 ማንኛውንም ቻናል እያየን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን እኛ ሀገር የሚገኙትን ምርጥ ምርጥ የራዲዮ ቻናሎች መኮሙከም እንችላለን ለምሳሌ ብስራት፣ ሸገር ፣ ኢትዮ FM. 25. ረሲቨሩ ያለ ዋይፋይ አንቴና በቻርጅ ኬብል ብቻ ኢንተርኔት ከስልካችን መውሰድ ይችላል 26.Wifi አንቴና እና Bluetooth አንቴና ረሲቨሩን ስትገዙት ውስጡ ታገኛላችሁ የሚጠቅመው ረሲቨራችሁ ኢንተርኔት እንዲያገኝ እና Bluetooth ደግሞ ድምፁን ያለገመድ ከጂፓስ ከ earphones ከጆይስቲክ. ጋር ለማገናኘት ነው
Lifestar 1million Android Receiver and SmartLifestar 1million Android Receiver and Smart
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif