
- ሁሉም ማስታወቂያዎች
- ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
- መጫወቻዎች እና ጨዋታዎች
- ትምህርታዊ መጫወቻዎች
LCD Writing Tablet
ለሚወዱት ልጅዎ ስጦታ
Lcd writing tablet
(8.5 inch)
ልጆች እየተዝናኑ የሚማሩበት
LCD WRITING TAB
ለፅሁፍ እና ለስዕል መለማመጃ የሚሆን
የወረቀት እና እርሳስ ወጪን የሚቆጥብ
ብናኝ ወይም አይን የሚወጋ ብርሀን ስለሌለው በምቾት እና በደህንነት ለረጅም ሰአት የሚጠቀሙበት
ለቢሮ እና ለምግብ ቤት ለተለያዬ አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ
ምስሉ የፈለጉትን ያህል መቆየት የሚችል ሲሆን አንድ ቁልፍ ብቻ በመጫን መቆለፍም ሆነ መሰረዝ ያስችላል ታብሌቱ ቀጭን ስለሆነ በእጅ ቦርሳ ለመያዝ አመቺ ነው።
Free delivery
Call us099XXXXXXX የደህንነት ምክሮች
- እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
- ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
- እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
- ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
- እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
