tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. መሳሪያዎች እና አክሰሰሪዎች
  4. የፊት እንፋሎት
አዲስ አበባ, ቦሌ, 29/04
1 እይታዎች

የፊት ስቲም-ስፓ በቤትዎ

+1
Face Steam
አይነት
MINI Steam Beauty – Your At-Home Spa Experience! የፊት ስቲም – ስፓ በቤትዎ! የፊትዎን ቆዳ ፅድት አድርጎ ፣ አንፀባራቂ እንድሆንልዎ – Mini Facial Steamer ይጠቀሙ በቀላሉ ጠረንጴዛ ላይ አድርገው ይጠቀሙበታል የፊት ስቲም ጥቅሞች: ቆዳን ማጽዳት – ቆዳን ይከፍታል፣በሳሙና የማይለቁ የአቧራ የቅባትና የሜካፕ ቅሪቶችን ያስወግዳል የቆዳ ልስላሴን ይጨምራል – ቆዳን በተፈጥሮ ያረጥባል የደም ዝውውርን ያሻሽላል – ቆዳችን ሲከፈት ኦክስጅን እንደልብ ስለሚዘዋወር በራሱ የሚያበራ ፊት ይሰጣል ብጉርና እና መሰል የፊት ነጠብጣቦችን ያስወግዳል ቆዳ መድሀኒትና ክሬም ስንቀባ በቀላሉ እንድቀበል ያደርጋል እረፍት እና እርጋታን ያጎናፅፋል – ከጭንቀትና አለመረጋጋት ይገላገሉ ሰላምዎን ያግኙ ለምን ይህንን ዕቃ ይመርጣሉ? በቤተዎ ሆነው ውበትዎን ይጠብቃሉ በቆዳ ላይ የሚወጡ ነገሮችን አስወግዶ ፊትዎ እንዲያበራ ያስችልዎታል ቆዳዎን ያድስልዎታል የእያንዳንዱን ቀን ደስታና መረጋጋትዎን ያረጋግጡ -Mini Steam Beauty!
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif