tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. መሳሪያዎች እና አክሰሰሪዎች
  4. ፀጉር መከርከሚያ
  5. ፀጉር መከርከሚያ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ሰዓቶች በፊት
31 እይታዎች

Kemei 2273 Hair Clipper

+1
Kemei
ብራንድ
መቆራረጫዎች እና መቆረጫዎች
አይነት
ክሊፐሮች
መቀስቀሻዎች እና መቆራሪያዎች ንዑስ አይነት
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
bole
Kemei KM-2273 Professional Trimmer ኬሜይ የፀጉርና የጢም ማስተካከያ ጥራትና ዘመናዊነትን በአንድ ላይ የያዘው የኬሚ (Kemei) የፀጉር መቆረጫ ማሽን፤ ለቤትዎ ወይም ለፀጉር ቤትዎ (Barbershop) ተመራጭ ነው! የማሽኑ ልዩ ባህሪያት፦ ➣ Metal Body: ሙሉ በሙሉ ከጠንካራ ብረት የተሰራ በመሆኑ ረጅም ጊዜ ያገለግላል፤ ለመያዝም በጣም ምቹ ነው። ➣ LCD Digital Display: የባትሪውን መጠን እና የማሽኑን ፍጥነት በግልጽ የሚያሳይ ስክሪን አለው። ➣ Powerful Battery: በውስጡ ባለ 1800mAh ባትሪ የተገጠመለት ሲሆን፤ ለ3 ሰዓታት ቻርጅ ተደርጎ እስከ 270 ደቂቃ (ከ4 ሰዓት በላይ) ያለማቋረጥ ያገለግላል። ➣ USB Charging: በማንኛውም የዩኤስቢ (USB) ቻርጀር ቻርጅ ማድረግ ስለሚቻል ለጉዞ አመቺ ነው። ➣ Precision Blade: ለፀጉር መቆረጥ፣ ለጢም ማስተካከያ እና ለተለያዩ ዲዛይኖች (Engraving) የሚሆን እጅግ ስለታም እና ጥራት ያለው ምላጭ አለው። ​ የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር ፣ እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! አሁኑኑ ይደውሉና የቤትዎን ውበት ያድሱ! ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን!
Kemei 2273 Hair ClipperKemei 2273 Hair ClipperKemei 2273 Hair Clipper
ETB 3,700
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif