
- ሁሉም ማስታወቂያዎች
- ውበት እና የግል እንክብካቤ
- ቫይታሚኖች እና ተጨማሪ ምግቦች
Whey Gold Standard
ከስልክ በኋላ እና መልሶ መልሻ
የስፖርት ምግብ አይነት
የቱንም ያህል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ቢሰሩ፤ ጂም ቢያዘወትሩ የሰውነትዎን ጡንቻዎች ካልጠገኑ እና ተመጣጣኝ ፕሮቲን ካልወሰዱ... ያሳምረኛል ያሉት ጂም ቅርፅዎን ሊያበላሽ... ጤነኛ ያደርገኛል ያሉት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለጉዳት ሊዳርግዎት እንደሚችል ያውቃሉ? ጥናቶች እንደሚያሳዩት የሰውነት ቅርፅ ለውጥ ለማምጣት 80% ሚና የሚጫወተው አመጋገባችን ሲሆን ስፖርት ያለው ድርሻ 20% ብቻ ነው
Whey Gold Standard Protien
ለዚህም መፍትሄ እንዲሆን በአለም ታዋቂ በሆኑ የፕሮቲንና ክሬቲን ፓውደር አምራቾች የተመረቱትን ከአሜሪካ ቀጥታ ያስመጣናቸውን ኦርጅናል ክሬቲንና ፕሮቲን ፓውደሮች ከኛ በመውሰድ የጤናማና የማራኪ ሰውነት ቅርፅ ባለቤት ይሁኑ
Price 12500 birr
ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናመጣለ
#Original product251XXXXXXXXX
092XXXXXXX የደህንነት ምክሮች
- እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
- ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
- እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
- ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
- እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
