ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
AM
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
ውበት እና የግል እንክብካቤ
ቫይታሚኖች እና ተጨማሪ ምግቦች
ቫይታሚን ሲ
Neocell ቫይታሚኖች እና ተጨማሪ ምግቦች
Neocell Super Collagen + C Supplement
አዲስ አበባ, ቦሌ, 09/05
8 እይታዎች
Neocell Super Collagen + C Supplement
+1
Neocell
ብራንድ
የስፖርት እንክብካቤዎች
አይነት
ኮላጄን
ንቁ ንጥረ ነገሮች
ታብሌቶች
አቀማመጥ
ሴት
ፆታ
ያለማህደር
ዕድሜ ቡድን
ሌላ
መቼ ማንሳት እንደሚገባ
ባቶል
ጥቅል ነገር
ሌላ
የስፖርት ምግብ አይነት
ተጨማሪ አሳይ
መላኪያ
አሳይ 1 አማራጮች
በሀገር ውስጥ
1-5 ቀን
ETB 100 - 500
አማራጮችን ደብቅ
የሱቅ አድራሻ
አሳይ
አዲስ አበባ • ቦሌ
Bole Arabsa Cherkos Square
Around Cherkos Square Block No. 660/1st Floor
Closed
• ሰኞ - እሑድ, 08:00-20:30
ደብቅ
NeoCell Super Collagen + C Supplement ይህ ምርት ለቆዳ ፣ ለፀጉር ፣ ለጥፍር እና ለመገጣጠሚያ አጥንት ጥንካሬ ጤና የሚጠቅም የምግብ ተጨማሪ ድጋፍ (dietary supplement) ሲሆን በዋናነት ለቆዳ ጤንነትና ውበት ተብሎ የተዘጋጀ የቆዳ ለስላሳነትን ለማሻሻል ፣ ካለጊዜው የመጣ የቆዳ መሽብሽብን (wrinkles) ለመቀነስ ፣ ቆዳ ጠንካራ እና ወጣት ሆኖ እንዲታይ የቆዳን የመለጠጥ ባህሪ (elasticity) ለማሻሻል እንዲሁም ፀጉር ፣ ጥፍርንና የአጥንት መገጣጠሚያዎች (Joints) ጥንካሬ እና ጤንነት ለመደገፍና ለማጠናከር ይጠቅማል፡፡ ዋና ዋና ንጥረ ነገሮች Collagen Type 1 & 3፦ በሰውነታችን ውስጥ በብዛት የሚገኝ ፕሮቲን ሲሆን ፣ ለቆዳ እና ለአጥንት ጥንካሬ ወሳኝ ነው Vitamin C፦ በሰውነታችን ውስጥ የኮላጅን አመራረትን ለማገዝ ይረዳል ማሳሰቢያ በቀን ከ2 እስከ 6 እንክብሎችን መጠቀም የሚቻል ሲሆን ነፍሰ ጡር ወይም የሚያጠቡ እናቶች፣ እንዲሁም ሌሎች መድሃኒቶችን የሚወስዱ ሰዎች ከመጠቀማቸው በፊት ሃኪም ማማከር አለባቸው። ይህ ምርት በእንክብል መልክ የተዘጋጀ ለቆዳ፣ ለፀጉር፣ ለጥፍር እና ለመገጣጠሚያ ጤና የሚጠቅም የምግብ ተጨማሪ ድጋፍ (dietary supplement) እንጂ መድኃኒት አለመሆኑንና በሽታን ለመፈወስ የታለመ እንዳልሆነ ማወቅ ያስፈልጋል Made In: USA Quantity: 250Tablets
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ቅናሽ ያቅርቡ
ETB 5,000
ደውለኝ ተወካይ
Hayu Cosmetics
1+ ዓመታት በ Jiji ላይ
መጨረሻ የታየበት 2 ቀናት በፊት
እውቂያ አሳይ
ውይይት ይጀምሩ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
ኮላጅን ማሟያዎች
የአመጋገብ ማሟያዎች
የቆዳ ተጨማሪዎች
Neocell ኮላጅን ማሟያዎች
Vitamin C ቫይታሚኖች እና ተጨማሪ ምግቦች