tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. ቫይታሚኖች እና ተጨማሪ ምግቦች
  4. የምግብ ማሟያዎች
  5. Creatine ቫይታሚኖች እና ተጨማሪ ምግቦች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 12/10
5 እይታዎች

Creatine Monohydrate

+1
Applied Nutrition
ብራንድ
የስፖርት እንክብካቤዎች
አይነት
ክሬን ሞኖሂድሬት
ንቁ ንጥረ ነገሮች
ብርቅ
አቀማመጥ
ሁሉም
ፆታ
ያለማህደር
ዕድሜ ቡድን
ብላድ
ጣዕም
ሁሉም ተፈጥሯዊ
ባህሪያት
ሌላ
መቼ ማንሳት እንደሚገባ
ፕላስቲክ መያዣ
ጥቅል ነገር
ሌላ
የስፖርት ምግብ አይነት
Applied Nutrition Creatine Monohydrate Creatine Monohydrate በሳይንሳዊ ምርምር በሚገባ ከተደገፉ የስፖርት ማሟያዎች (Sports Supplements) አንዱ ነው። በተለይ ከፍተኛ ኃይል የሚጠይቁ እንቅስቃሴዎችን ለማከናወን፣ ጥንካሬን ለመጨመር እና ከተገቢ የአመጋገብና የስልጠና ፕሮግራም ጋር ሲጣመር የጡንቻ እድገትን ለመደገፍ ይረዳል። የእኛ ልዩ አገልግሎት ምርቱን ከመሸጥ በላይ፣ በትክክል እንዲጠቀሙበት እንረዳዎታለን! ከCreatine Monohydrate ጋር በአመጋገብ ባለሙያ ምክር እናቀርባለን፦ መቼና እንዴት መውሰድ እንዳለብዎ ለእርስዎ ተስማሚ የአጠቃቀም መንገድ ከአመጋገብዎና ከስልጠናዎ ጋር እንዴት ማዋሃድ እንደሚቻል በአጠቃቀም ወቅት ማወቅ የሚገባዎት ጠቃሚ መረጃ ምክንያቱም ጥሩ ውጤት የሚገኘው ትክክለኛ ምርትን ከትክክለኛ አጠቃቀም ጋር ሲያጣምሩ ነው!
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif