
- ሁሉም ማስታወቂያዎች
- ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
- ማከማቻ እና አደረጃጀት
Oscar Laundry Rack
የልብስ ማድረቂያ (Oscar Laundry Drying Rack) - ለቤትዎ ውበትና ምቾት!
የክረምት ዝናብም ሆነ የቤት ውስጥ መጨናነቅ ሳይገድብዎት ልብሶችን በቀላሉ የሚያደርቁበት ጥራት ያለው Oscar የልብስ ማድረቂያ ቀረበላችሁ
ለምን ይህንን ማድረቂያ ይመርጣሉ?
➣ ጥንካሬ: አስተማማኝ ከሆነ ብረት የተሰራና ዝገትን የሚቋቋም (Durable Metal)።
➣ ሰፊ ቦታ: በአንድ ጊዜ ብዙ ልብሶችን የሚይዝ (60 x 100 cm) ሰፊ ክንፎች ያሉት።
➣ ቦታ ቆጣቢ: ስራ ሲጨርሱ በቀላሉ ታጥፎ ጥግ ላይ ስለሚቀመጥ ለጠባብ ክፍሎች ተመራጭ ነው።
➣ ሁለገብ: ለፎጣ፣ ለቀላል ልብሶች እና ለከባድ ብርድ ልብሶች ጭምር የሚሆን።
➣ ምርጥ ዲዛይን: በቤትዎ ውስጥ ሲቀመጥ ውበት ያለውና ዘመናዊ።
ዋጋ : 6900 ብር
#አዳዲስና_ዘመናዊ_ዕቃዎች
የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ?
ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር ፣ እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ!
አሁኑኑ ይደውሉና የቤትዎን ውበት ያድሱ!
ስልክ098XXXXXXX የደህንነት ምክሮች
- እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
- ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
- እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
- ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
- እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
