tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. ማከማቻ እና አደረጃጀት
  4. የዕቃ ማደራጃዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 10 ሰዓቶች በፊት
1 እይታዎች

6pcs Foldable Cloth Travel Organizer

+1
መደርደሪያዎች
አይነት
6
የተመለከተ ቦታዎች ብዛት
Brand New
ሁኔታ
በጉዞ ወቅት ልብስዎ ተቀላቅሎብዎት ወይም ለጫማዎት እና ለኮስሞቲክሶት ቦታ አተው ተቸግረው ያውቃሉ? ይህ ባለ 6 ጥንድ የጉዞ ማሸጊያ ኮምቦ (6-in-1 Packing Cubes) ለእርስዎ ተመራጭ መፍትሄ ነው! 1. ልብሶችን፣ ጫማዎችን እና የውስጥ ልብሶችን ለይቶ በየቦታው ለማስቀመጥ የሚረዱ 3 የተለያዩ የሜሽ (Mesh) ቦርሳዎች 2. የቆሸሹ ወይም ለይተው ማስቀመጥ የሚፈልጓቸውን ልብሶች ወይም ኮስሞቲክሶች የሚይዙ 3 ተጨማሪ ዚፕ ያላቸው ከረጢቶች (Laundry Pouches) ቦታ ቆጣቢ፦ በሻንጣዎ ውስጥ ያለውን ቦታ በአግባቡ በመጠቀም ብዙ ዕቃ መያዝ እንዲችሉ ያደርጋል። በቀላሉ የማይቀደድ፣ ውሃ የማያሳልፍ (Waterproof) ጥራት ያለው እቃ Price: 2,700 (6piece)
እውቂያ አሳይ
6pcs Foldable Cloth Travel Organizer6pcs Foldable Cloth Travel Organizer
ETB 2,700
28 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif