ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
AM
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
መዝናኛዎች እና እንቅስቃሴዎች
የስፖርት እቃዎች
ማሽንጋዎች
Foldable ማሽንጋዎች
Treadmill / Running Machine / መሮጫ ማሽን /Heavy Duty 4.5 HP Treadmill
1/2
አዲስ አበባ, ቦሌ, 21 ሰዓቶች በፊት
2 እይታዎች
Treadmill / Running Machine / መሮጫ ማሽን /Heavy Duty 4.5 HP Treadmill
+1
Bodygym
ብራንድ
የማሽከርከር ማሽኖች
አይነት
4.5
የማሽከርከር ማሽከርከር ኃይል
200
kg
ማሽከርከር መንገድ ከፍተኛ የተጠቃሚ ክብደት
20
km/h
ማሽከርከር መንገድ ከፍተኛ ፍጥነት
15
%
ማሽከርከር እግር ከፍተኛ እርግጥ
የድምጽ አጫዋች, ብሉቱዝ, የባልጦ መያዣ, ካሎሪ ማሰብያ, ማሳያ, ፋን, ሊታጠቅ የሚችል, የልብ ምት መቆጣጠሪያ, ወደ ላይ መስቀል ማስተካከያ, ማሳጅር, ኦዶሜተር, ዩኤስቢ ፖርት
የትሬድሚል ባህሪያት
አዲስ
ሁኔታ
ተጨማሪ አሳይ
ለቤትዎ ወይም ለጂምዎ የሚሆን፣ እጅግ በጣም ኃይለኛ ሞተር ያለው እና የኮሜርሻል ደረጃ 4.5 HP ኦሪጅናል ትሬድሚል።ከባድ ውፍረት ለመቀነስ እና ለረጅም ሰዓት ለሚደረግ የሩጫ ልምምድ ፍጹም ተመራጭ ነው። ዋና ዋና ልዩ ባህሪያቱ (Key Features)፦ • ኃይለኛ የሞተር አቅም (4.5 HP Motor): ለረጅም ሰዓት ሳይሞቅ በከፍተኛ ፍጥነት በነፃነት ለማሰራት የሚያስችል እጅግ ጠንካራ ሞተር። • ለከባድ ክብደት የሚሆን (High Weight Capacity): ማንኛውንም ከባድ ክብደት ያላቸውን ሰዎች (እስከ 150KG+ በላይ) በልበ ሙሉነት የሚሸከም። • ዘመናዊ የዲጂታል ስክሪን (Smart LCD Display): የሙቀት መጠንን (Heart Rate)፣ የሮጡበትን ፍጥነት፣ ርቀት፣ ሰዓት እና ያቃጠሉትን ካሎሪ በግልጽ ያሳያል። • አውቶማቲክ ኢንክላይን (Automatic Incline): እንደ ጋራ ወይም ኮረብታ ዳገት በማድረግ የስፖርቱን ጥንካሬ ለመጨመር በባተን የሚስተካከል ኢንክላይን ያለው። • የሾክ መከላከያ (Shock Absorption System): በሚሮጡበት ጊዜ ጉልበት እና ቁርጭምጭሚት ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ድንጋጤን የሚቀንስ ዘመናዊ ዲዛይን አለው። • ቦታ የማይዝ (Foldable Design): ሰርተው ሲጨርሱ በቀላሉ ታጥፎ በሃይድሮሊክ የሚቀመጥ። አድራሻ (Location)፦ አዲስ አበባ ሁኔታ (Condition)፦ አዲስ (Brand New) / በምርጥ ሁኔታ ላይ ያለ ስልክ ቁጥር፦ +
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ETB 220
ደውለኝ ተወካይ
Becka Ambaye
1+ ዓመታት በ Jiji ላይ
መጨረሻ የታየበት 2 ሰዓቶች በፊት
እውቂያ አሳይ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
የጂም መሳሪያዎች
Automatic ማሽንጋዎች