tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. መዝናኛዎች እና እንቅስቃሴዎች
  3. የስፖርት እቃዎች
  4. የጂም መሳሪያዎች
  5. Gloves የጂም መሳሪያዎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ሰዓቶች በፊት
12 እይታዎች

SPAL Goal Keeper Gloves - የበረኛ ጎንት

+1
Speedo
ብራንድ
ጎልኬፐር ጓንት
አይነት
Black
ቀለም
9
የጓንት መጠን
ሌቴክስ
የጓንት ንጥረ ነገር
አዲስ
ሁኔታ
ጠንካራ የመያዝ አቅም (Super Grip Palms): የእጅ መዳፍ ክፍሉ ኳስ በሚይዙበት ጊዜ እንዳያሸራትት እና ሙሉ ቁጥጥር እንዲኖር ከሚያደርግና በቀላሉ ከማይሰረዝ ወፍራም ላቴክስ የተሰራ ነው። (Backbone Finger Save System): በጨዋታ ወይም በልምምድ ወቅት ጣቶች ወደ ኋላ ታጥፈው ለጉዳት (Hyperextension) እንዳይዳረጉ የሚከላከል የውስጥ ጥንካሬ (Finger Spines) አለው። (Double Wrist Protection): የእጅ አንጓን በደንብ አስሮ የሚይዝ የመለጠጥ ባህሪ ያለው የውስጥ ጨርቅ እና ማጥበቂያና ማላያ የሚሆን አስተማማኝ ቬልክሮ (Velcro Bandage) አለው። አየር የማስገባት አቅም (Airvent System): እጅ ከመጠን በላይ እንዳያልበውና ምቾት እንዲሰማው ለማድረግ አየር በቀላሉ የሚያስገቡ ቀዳዳዎች (Breathable Mesh) በጎንና በጀርባው በኩል ተካተዋል አድራሻ - መገናኛ - ባዩ ህንፃ - 2ተኛ ፎቅ
እውቂያ አሳይ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif