tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. መዝናኛዎች እና እንቅስቃሴዎች
  3. የስፖርት እቃዎች
  4. ባለብዙ ስቴሽን ጂም
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 15 ሰዓቶች በፊት
68 እይታዎች

New 3 Station Home Gym

Power fitness
ብራንድ
የተወላጅ ጂም
አይነት
ሆድ, ክንድ, ተመለስ, ባይሴፕስ, ደረት, ሙሉ ሰውነት, ጉትት, እግሮች, ትከሻ, ዳሌ, ሰውነት, ትራይሴፕስ
የጡንቻ ቡድን
72kg
ከፍተኛ ክብደት
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
ቦሌ መድለኒያለም ወደ ቦሌ ትምህርት ቤት ወደ ሚወስደዉ መንገድ
አሁን ክፈት
• ሰኞ - ቅዳሜ, 02:00-12:00
በአይነቱ ለየት ያለ ዘመናዊ 3 station homegym በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንሎታል በ አንዴ ሶስት ሰዎችን ማሰልጠን የሚችል ስፋት ፡ 205 ሴሜ * 270 ሴሜ * 218 ሴሜ ጠቅላላ ክብደት፡ 215 ኪ.ግ ከፍተኛ ጥራት ባለው የብረት ቱቦዎች የተሰራ፣ 4 ገመዶች አሉት lat pull, Hamstring, Butterfly, leg curl, Upright lift, Bent-Arm pullover, Bent-arm, Seated row, leg stretch ወዘተ የመሳሰሉትን ማድረግ ይችላሉ። ለ abdomen, arm, back, chest, leg, buttocks እና ለተለያዩ የሰውነት ክፍሎችን ያሰራል 72 ኪ.ግ counter ክብደትን የያዘ እና ክብደቱም 12 ቁርጥራጮች አሉት ይህም የፈለጉትን መጠን ያለው ክብደት እንዲያሱ ይረዶታል . -የተቀመጠው የረድፍ ተግባር እግርን የሚደግፍ ከፍ ማድረግ እና ዝቅ ማድረግ የሚያስችል ነው -ከ 2 አመት ዋስትና እና ከ ነፃ ደልቨርይ እና ገጠማ ጋር
እውቂያ አሳይ
ETB 290,000
ይለዋወጣል
3 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif