ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
Affordable Solar Energy System -Save Your Electrical Bill
1/7
+
2
ምስሎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 21 ሰዓቶች በፊት
32 እይታዎች
Affordable Solar Energy System -Save Your Electrical Bill
+1
Must Inverter
ብራንድ
የፀሐይ ኃይል ስርዓቶች
አይነት
100
amps
የስርዓት ከፍተኛ አሁን
5
kWh
የስርዓት ባትሪ ኃይል
5000
watts
የፀሐይ ስርዓት ኃይል
48
V
የፀሐይ ስርዓት ብልጭታ
አዲስ
ሁኔታ
ተጨማሪ አሳይ
የሱቅ አድራሻ
አሳይ
አዲስ አበባ • አዲስ ከተማ
Jemo Mikhail near to abessa garaji
Open
• ሰኞ - ቅዳሜ, 08:30-19:30
ደብቅ
በመብራት መቆራረጥ ተቸግረዋል? G-Power ጀነሬተርን የሚተካ ከፀሐይ ኃይል (Solar Panel) እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ #Lithium_ion_Battery )፤ Full ቻርጅ ካደረገ ለተለያዩ ፍጆታዎች ያለምንም መቆራረጥ 48 ሰዓት ኃይል በመስጠት ከኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግር ይገላገላሉ!! ለመኖሪያ ቤቶች ለሆቴሎች ለአፓርትመንቶች ለባንኮች ለሆስፒታሎች ለቢሮዎች ለኢንተርኔት ካፌ አድቨርታይዚንግ ላይ ለሚሰሩ ለቴሌኮም ሴክተር አገልግሎቱ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ቻርጅ ማድረግ ማሞቂያ፣ ፊሪጅ፣ካውያ በኤሌክትሪክ ኃይል ለሚሰሩ የቤት ውስጥ ዕቃዎች ኃይል መስጠት ይችላል! ከጄኔሬተር ለየት የሚያደርው በኃሪያት ከፀሐይ ብርሃን Solar Panel እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ ይደረጋል አንዴ 100% ቻርጅ ለመደረግ እስከ 8 ሰዓት ይፈጃል! Shock absorber ስላለው ምንም አይነት የኤሌክትሪክ ንዝረት የለውም! ድምፅ አልባ እና ምንም የአየር ብክለት የለውም!መብራት መጥፋቱን ሳናውቅ በቅጽበት ይከፈታል። ከጄነሬተሮች ያነሰ ጥገና የ5 ዓመት ዋስትና እና ከ1 ዓመት ጥገና ጋር Call now
094XXXXXXX
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ቅናሽ ያቅርቡ
ETB 300,000
ደውለኝ ተወካይ
G-Solar Ethiopia Inverter Shop
1+ ዓመታት በ Jiji ላይ
በተለምዶ መልስ ለመስጠት ዝግጅት ይወስዳል
እውቂያ አሳይ
ውይይት ይጀምሩ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ