tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ስልኮች እና ታብሌቶች
  3. ስማርት ሰዓቶች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 8 ሰዓቶች በፊት
4 እይታዎች

Teket TX22 Pro+ Series 10 Smartwatch

Smart Watch
ብራንድ
ስማርት ይዞታዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Black
ባንድ ቀለም
ፖሊዩሬታን
ባንድ ንጥረ ነገር
​ Teket TX22 Pro+ Series 10 Smartwatch አዲስ እና ዘመናዊ ስማርት ሰዓቶች ከነ ሙሉ መለዋወጫቸው! ​ለየት ያለ ውበትን፣ ጥራትን እና ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በአንድ ላይ የያዙትን TX22pro+ እና 10 Series ስማርት ሰዓቶችን ከናቲ ኦንላይን ማርኬት አሁኑኑ ያግኙ! ​ ጥቅሞችና ልዩ ባህሪያት፦ ​ BT Call (በብሉቱዝ ማውራት): ስልክዎ ሳይነካ ከሰዓትዎ ላይ ሆው ጥሪዎችን መቀበል እና መደወል ይችላሉ። ​ Distance Calculate: የእለት ተእለት የእንቅስቃሴ እና የርቀት መለኪያ አለው። ​ Remote Capture: በሰዓቱ አማካኝነት የፎቶ ካሜራዎን በርቀት መቆጣጠር እና ፎቶ ማንሳት ይችላሉ። ​ Message Notification: መልዕክቶች ሲመጡ በቀላሉ ከሰዓትዎ ላይ ሆኖ መከታተል ያስችላል። ​ 2 Pairs Strap: ከሰዓቱ ጋር ተጨማሪ የእጅ መዋቢያ ማሰሪያዎች (Strap) አሉት፤ እንደ ምርጫዎ እየቀያየሩ ይጠቀሙበት! ​ ለዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎ፣ ለስፖርት እና ለልዩ ጊዜዎችዎ ፍጹም ምርጫ! ​ የትዕዛዝ እና አቀራረብ ሁኔታ፦ ​ጥራቱን የጠበቀ እና ለትዝታ የሚሆን ውብ ዲዛይን ያለው። Price;- 3800bir ​ካሉበት ቦታ በፍጥነት በፈጣን የሞተር ዴሊቨሪ አገልግሎት እናደርሳለን። ​ ለግዢ እና ተጨማሪ መረጃ እዚህ ይደውሉልን፦
እውቂያ አሳይ
Teket TX22 Pro+ Series 10 Smartwatch
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif