tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ስልኮች እና ታብሌቶች
  3. ስማርት ሰዓቶች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 4 ሰዓቶች በፊት
37 እይታዎች

Haino Teko Germany Gt5pro Smart Watch

Haino teko
ብራንድ
ስማርት ይዞታዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Haino Teko Germany GT5 PRO SMART WATCH የታዋቂው የጀርመን ብራንድ የሆነ ስማርት ሰዓት በቻርጅ የሚሰራ ከሰዓትነት በዘለለ ከሚሰጣቸው በርካታ ጥቅሞች በከፊል ለመግለፅ ያክል፦ የደም ግፊትን ይለካል የደም ውስጥ ኦክስጂን መጠንን ይለካል የልብ ምትን ይለካል ስልክ ይደውሉበታል፣ያናግሩበታል፣ SMS ያነቡበታል ይፅፉበታል፣ ሙዚቃ ያጫውቱበታል፣ ምን ያክል በእግራችን እንደተጓዝን ይለካል እንዲሁም ምን ያክል ካሎሪ እንዳቃጠልን ይነግረናል... ሌላም ሌላም ሶስት ተቀያሪ ማሰሪያዎች ያሉት በAMOLED የተሰራ በብርሃንና በጨረማ ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ስክሪን የተገጠመለት It is not Medical Equipment የራሱ አፕ ያለው በጥቁርና በሲሊቨር ቀለም አማራጭ Price 7200 ብር ውስን ፍሬ ነው ያለን
እውቂያ አሳይ
Haino Teko Germany Gt5pro Smart WatchHaino Teko Germany Gt5pro Smart Watch
ETB 7,200
28 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif