tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ስልኮች እና ታብሌቶች
  3. ስማርት ሰዓቶች
  4. ስማርት ሰዓቶች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ቀናት በፊት
11 እይታዎች

1 ስማርት ሰአት + 1 Airpods + 2 ተቀያሪ የሲልከን ማሰሪያ

+1
2
Other
ብራንድ
Special Edition
ሞዴል
ስማርት ይዞታዎች
አይነት
Black
ባንድ ቀለም
አዲስ
ሁኔታ
ጥራት እና ውበትን ያጣመረው የ2023 ምርጡ Series 8 Special edition ብራንድ ስማርት ሰአት ከልዩ ቅናሽ ጋር እነሆ! ይህን ዘናጭ ሰአት ሲገዙ 1 ስማርት ሰአት + 1 Airpods + 2 ተቀያሪ የሲልከን ማሰሪያ በአንድ ፓኬጅ ውስጥ ያገኛሉ። Series 8 2023 Model Special Edition Series 8 High Quality ሰአቱ፦ ከስልክዎ ጋር በብሉቱዝ በማገናኝት መደወል እና ጥሪ መቀበል የሚያስችል የልብ ምትንና የደም ግፊትን የሚለካ የተቃጠለ ካሎሪ መጠን የሚነግር የእንቅልፍ ሰዓት መቆጣጠሪያ ያለው Text ለመላክና ለመቀበል የሚሆን ስልካችን ሲጠፋ ለመፈለጊያነት የሚጠቅም የእርምጃ ብዛት ይለካል የራሱ ስፒከር ያለው ከስልክ ጋር ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት የሚረዳ ብዙ አይነት የስፖርት አይነቶች ያሉት እና የምንሰራውን ስፖርት የሚቆጥር ከማንኛውም ስልክ (Android and iOS) ጋር ይገናኛል። ይህን ምርጥና ዘመናዊ ስማርት ሰአት በ,2,799 ብር ያለ ተጨማሪ ክፍያ ባሉበት ቦታ በፍጥነት እናደርሳለን። ደውለው ለማዘዝ091XXXXXXX 096XXXXXXX
1 ስማርት ሰአት + 1 Airpods + 2 ተቀያሪ የሲልከን ማሰሪያ
ETB 1,999
18 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif