Its a gentle facial cleanser specially formulated for dry, dehydrated and sensitive skin. Powered by micellar technology, it effectively removes daily impurities while helping to maintain skin hydration. Enriched with plant-derived PENTAVITINTM and a plant-based prebiotic, it helps keep the skin feeling fresh, soft and hydrated after cleansing.
ደረቅ፣ የውሃ እርጥበት የጎደለው እና በቀላሉ የሚነካ ቆዳ ላላቸው ሰዎች ተብሎ የተዘጋጀ ለስላሳ የፊት ማጽጃ ነው። Micellar ቴክኖሎጂው የቀን ተቀን ቆሻሻንና እንደቆዳ ላይ ያሉ እድፎችን በቀስታ ለማጽዳት ይረዳል። ከእፅዋት የተገኘ PENTAVITINTM እና ከእፅዋት የተዘጋጀ Prebiotic የተባሉ ንጥረ ነገሮችን ይዟል፤ እነዚህም የቆዳን እርጥበት ለመጠበቅ እና ቆዳው ለስላሳና ትኩስ እንዲሰማ ይረዳሉ።
We have Free delivery for fixed places DM US NOW!