tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፊት እንክብካቤ
  4. የፊት ህክምና
  5. Natural የፊት እንክብካቤ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 23 ሰዓቶች በፊት
12 እይታዎች

Simple Glow Facial Wash

+1
የፊት መታጠቢያ እና ንፁህ አዳሽ
አይነት
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
Simple
ብራንድ
ሁሉም የቆዳ አይነቶች
የቆዳ አይነት
20s+
ዕድሜ ክልል
አረጋጋጭ
የቆዳ ችግር
ኦርጋኒክ
አቀማመጥ
ቱቦች
መልበሻ
ናሙና መጠን
መጠን
Simple Glow Facial Wash፦ ለሚያበራና ለለሰለሰ ቆዳ! ​ ቪታሚን ሲ (Vitamin C)፦ በቪታሚን ሲ እና አንቲ-ኦክሲዳንት የበለፀገ በመሆኑ ቆዳዎ እንዲያበራና እንዲታደስ ይረዳል። ​ ተፈጥሯዊ ሸክላ (Natural Clay)፦ ቆዳን ሳይጎዳ በጥልቀት የሚያጸዳና መርዛማ ነገሮችን የሚያስወግድ ነው። ​ 100% ሳሙና አልባ፦ ምንም አይነት ሰው ሰራሽ ቀለም፣ ሽቶ ወይም ቆዳን የሚቆረቁሩ ኬሚካሎች የሌሉበት በመሆኑ ለስሱ ቆዳዎች ተመራጭ ነው። ​ ሙሉ ጥበቃ፦ ቆዳን ከቆሻሻ እየጠበቀ ተፈጥሯዊ ወዝ (Glow) እንዲኖረው ያደርጋል። ​ ቪጋን (Vegan)፦ በእንስሳት ላይ ሙከራ የማይደረግበትና በPETA የተመሰከረለት ምርት ነው። ​ለተፈጥሯዊ ውበትዎ — Simple Protect 'N' Glow ይጠቀሙ! ዋጋ 2700ብር
እውቂያ አሳይ
ETB 2,700
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif