tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፊት እንክብካቤ
  4. ሴሩሞች
  5. Retinol ሴሩሞች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 3 ሰዓቶች በፊት
3 እይታዎች

Purito Retinol Retinal 2000 + NAD+ Serum ​ለቆዳዎ ድምት ወጣትነት አስተማማኝ መፍትሔ

የፊት ሴሩም እና ዘይቶች
አይነት
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
Purito
ብራንድ
ሁሉም የቆዳ አይነቶች
የቆዳ አይነት
20s+
ዕድሜ ክልል
እንደ አሮጌ መቆየት
የቆዳ ችግር
ተፈጥሯዊ, ኦርጋኒክ
አቀማመጥ
መወርወሪያ
መልበሻ
ሌላ
መጠን
Purito Retinol Retinal 2000 + NAD+ Serum ​ለቆዳዎ ድምቀትና ወጣትነት አስተማማኝ መፍትሔ! ​ ዋና ዋና ጥቅሞች፦ ​የቆዳ እርጅናን ይከላከላል፦ መጨማደድን በመቀነስ የቆዳን ፅኑነትና ለስላሳነት ይጠብቃል። ​ቆዳን ያድሳል (NAD+)፦ የቆዳ ሴሎች እንዲታደሱና ጤናማ መልክ እንዲኖራቸው ይረዳል። ​የፊት ድምቀት፦ የቆዳን አጠቃላይ ገጽታ በማስተካከል የተፈጥሮ ብርሀን ይሰጣል። ​ለሁሉም የቆዳ አይነት ተስማሚ፦ ጥራቱን የጠበቀና በቆዳ ላይዋህድ የሚችል አሰራር አለው። ​ መጠን፦ 30 ml ​ለተጨማሪ መረጃ እና ትዕዛዝ በውስጥ መስመር ያግኙን! price:- 4499bir ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን ክፍለ ሀገርም እንልካለን እኛን ሳያማክሩ በተመሳሳይ ምርት እንዳይሸወዱ Contact
እውቂያ አሳይ
Purito Retinol Retinal 2000 + NAD+ Serum ​ለቆዳዎ ድምት ወጣትነት አስተማማኝ መፍትሔ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif