የቆዳዎን ማረጋጋትና እርጥበት መስጠት በአንድ ምርት!
PURITO SEOUL – OAT IN CALMING GEL CREAM
የቆዳዎ ድርቀትና ምቾት ማጣት ያስጨንቆታል?
የPURITO Oat In Calming Gel Cream ከOat Seed Water ጋር የተዘጋጀ ሲሆን፦
ቆዳን ለማረጋጋት ይረዳል።
ለቆዳ እርጥበት ይሰጣል።
የቆዳን ለስላሳነት ይጠብቃል።
ቀላል የGel ይዘት ስላለው በቆዳ ላይ ከባድ ስሜት አይፈጥርም።
ለቅባታማ፣ ለተቀላቀለና ለስሱ ቆዳ ተስማሚ ሊሆን ይችላል።
Size: 100ml
Korean Skincare
የቆዳዎን ዕለታዊ እንክብካቤ በPURITO ያሳድጉ!
ለማዘዝና ለተጨማሪ መረጃ Inbox ያድርጉን።